መደበኛ የመንግሥት ሥራዎች በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየተመሩ መሆናቸው ተገለጸ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጦር ግንባር በመገኘት ዘመቻውን ለመምራት መወሰናቸውን ተከትሎ የመንግሥት መደበኛ ሥራዎች በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እየተመሩ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጦር ግንባር በመገኘት ዘመቻውን ለመምራት መወሰናቸውን ተከትሎ የመንግሥት መደበኛ ሥራዎች በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እየተመሩ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (የቆየ ፎቶ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ጦር ግንባር በመሄድ የመከላከያ ሠራዊቱ ከአማጺያን ጋር የሚያደርገውን…
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን በኢትዮጵያ የአየር ክልል ውስጥ የሚደረግ የትኛውም በረራ ምንም አይነት የደኅንነት ስጋት እንደሌለበት ገለጸ። ባለሥልጣኑ ይህንን ያለው…
የውጭ ዜጎችን በተለየ መልኩ ማዕከል ያደረገ የህግ አፈፃፀም የለም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በሳምንታዊ መግለጫቸው ዓለም አቀፍ ተቋማትና…
የ72 ዓመቱ አዛውንት አቦይ ተክለ ኪዳን በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ከ40 ዓመታት በላይ ኖረዋል። ከበኩር ልጃቸው ውጪ ያሉት ስድስት…
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ ልዑክ የሆኑት ጄፍሪ ፌልትማን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ተገናኝተው ጦርነቱን…
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላው አገሪቱ ከታወጀ በኋላ በአዲስ አበባ ውስጥ ለሕገወጥ ድርጊት ሊውሉ ነበር ያላቸውን የተለያዩ ጦር መሳሪያዎችና ከፍተኛ መጠን…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ ሰዎች በቁጥጥር ሥር የሚውሉበት ሁኔታ እና የእስረኞች አያያዝ አፋጣኝ ትኩረት…
በአማራ ክልል በህወሃት አማጺያን ለወራት ተይዘው በሚገኙ አካባቢዎች ከዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ምንም ዓይነት የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍ አለማድረጋቸውን የክልሉ የአደጋ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጦርነት የማጭበርበር ጦርነት መሆኑን፣ በዚህ ጦርት መሠረታዊ ፈተና ጥይቱ ሳይሆን ወሬው…