የኢሰመኮ ዓለም አቀፍ ተአማኒነት በመጀመሪያ ደረጃ ከሚመደቡት ውስጥ ተካተተ
የተባበሩት መንግሥታት ባጸደቀው “የፓሪስ መርኆዎች” በተሰኘው መለኪያ መሰረት የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተአማኒነቱ ወደ ከፍተኛው ደረጃው ‘ኤ’ እንዲገባ ዓለም…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የተባበሩት መንግሥታት ባጸደቀው “የፓሪስ መርኆዎች” በተሰኘው መለኪያ መሰረት የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተአማኒነቱ ወደ ከፍተኛው ደረጃው ‘ኤ’ እንዲገባ ዓለም…
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የደሴ እና የኮምቦልቻ ከተሞችን ጨምሮ ሌሎች አካባቢዎችን ከህወሓት ኃይሎች አስለቅቆ መቆጣጠሩ ተገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰኞ ኅዳር…
በህወሓት ኃይሎች ተይዘው የቆዩትን የአማራና የአፋር አካባቢዎችን ለማስለቀቅ ዘመቻ የጀመረው የመከላከያ ሠራዊት ተጨማሪ አካባቢዎችን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን መንግሥት አስታወቀ። ቅዳሜ…
ከቀናት በፊት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት እና ፈንታሌ ወረዳዎችን በሚያዋስን እና ካራ ወይም ሞቶማ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ 14…
ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ከህወሓት አማጺያን ነጻ ወጥታ በመንግሥት ኃይሎች ቁጥጥሩ ስር መግባቷን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ለወራት በህወሐት ኃይሎች ቁጥጥር…
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም ግዙፉ ማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ትዊተር ለኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሰጡ ድምጾችን እያፈነ ነው አሉ። ፕሬስ ሴክሬታሪዋ…
በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ስር በሚገኙ የአማራ እና አፋር አካባቢዎች ከሁለት ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ላይ የተለያየ ውድመት መድረሱን መንግሥት አስታወቀ።…
እሌኒ ገብረመድህን (ፒኤችዲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ካቋቋሙት ገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት አባልነታቸው ከዛሬ ሕዳር 19 ዕለት ጀምሮ መነሳታቸውን…
የአሜሪካ መንግሥትም ይሁን አዲስ አበባ የሚገኘው ኤምባሲው በኢትዮጵያ ያለውን የደኅንነት ሁኔታ በተመለከተ የሚያወጧቸው መግለጫዎች ኃላፊነት የጎደላቸው ናቸው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት…
እየተካሄደ ካለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ሥልጣን ከተሰጠው አካል ውጪ የተለያዩ ዘገባዎችና ትንታኔዎችን መስጠትና ማሰራጨት መከልከሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ…