በአማራ ክልል በሁለት ወራት ቢያንስ 184 ሲቪሎች መገደላቸውን የኢሰመኮ ሪፖርት አመለከተ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተደረገው ጦርነት በሁለት ወራት ቢያንስ የ184 ሲቪል ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተደረገው ጦርነት በሁለት ወራት ቢያንስ የ184 ሲቪል ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና…
ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ኬንያን ጨምሮ በሦስት አገራት ጉብኝት እንደሚያደርጉ የሚጠበቁት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ወደ አፍሪካ ከመምጣታቸው በፊት…
በጂቡቲ የአሜሪካ ጦር አዛዥ የሆኑት ሜጀር ጄነራል ዊሊያም ዛና፤ የኢትዮጵያ አለመረጋጋት ለቀጠናው ስጋት ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። በአፍሪካ ግዙፉን የአሜሪካ…
ባለፈው ሳምንት በመላው አገሪቱ የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸምን የሚከታተለው ዕዝ አስካሁን የተከናወኑ ተግባራትን በመመርመር ተጨማሪ ሦስት ትዕዛዞችን አስተላለፈ። አዋጁ…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 72 የዓለም ምግብ ፕሮግራም የከባድ መኪና አሸከርካሪዎች አፋር ክልል ሰመራ ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ሮይተስና እና ኤኤፍፒ…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቢያንስ አስራ ስድስት ሠራተኞቹ እና የቤተሰብ አባሎቻቸው አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገለጸ። ሮይተርስ የዜና ወኪል…
ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር የህወሓት ኃይሎች በአማራ ክልል የነፋስ መውጫ ከተማ ላይ ጥቃት በፈጸሙበት ጊዜ የአስገድዶ መድፈር፣ ዘረፋ እና አካላዊ…
የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ የፌደራል መንግሥቱን ከትግራይ ኃይሎች ጋር ለማደራደር የሚያደርጉትን ጥረት…
የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ተከትሎ የሚፈጸሙ እስሮች ብሔርን መሠረት ባደረገ በሚመስል ሁኔታ መከናወኑ አሳስቦኛል አለ። ኢሰመኮ ትናንት…
የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ እና የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ዕርዳታ ኃላፊ ትናንት እሁድ ወደ መቀለ ተጉዘው እንደነበረ ተነገረ። ትናንት እሁድ ጥቅምት…