በመርሐቤቴ ወረዳ ከትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ
በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና…
የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ ዙሪያ ለመነጋገር አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ። የወቅቱ የኢጋድ ሊቀ መንበር የሆኑት…
በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በቀናት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በሰው ሕይወት እና…
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳሚ ሹኩሪን ተቀብለው አነጋገሩ። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገ/መስቀል ሁለቱ ባለስልጣናት በሁለቱ…
በኢትዮጵያ ድርቅ ባጋጠማቸው ስድስት ክልሎች ውስጥ የሚገኙ 4 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ…
በትግራይ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት 223 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ “ጫፍ ላይ” መድረሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ድርቅ…
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ የባሕር ጠረፍ ያስገኛል የተባለውን የመግባቢያ ሠነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ በሶማሊያ እና ሶማሊላንድ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ አካላዊ ጥቃት…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ ጋር በወታደራዊ…
ከትናንት በስትያ ታኅሣሥ 24/ 2016 ዓ. ም. በአማራ ክልል፣ ደብረ ብርሃን ከተማ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሕይወታቸው እንዳለፈ…
በደብረ ብርሃን ከተማ ረቡዕ ከንጋት እስከ ቀኑ አጋማሽ የቆየ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን የከተማዋ ከንቲባ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በከተማዋ እንቅስቃሴ…