የሶማሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ስምምነት ተፈጻሚ ሊሆን አይችልም አለ
የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ኢትዮጵያ እና ራስ ገዟ ሶማሊላንድ ትናንት የደረሱት ስምምነት ሕጋዊ መሠረተ የሌለው እና ተፈጻሚ ሊሆን የማይችል ነው አለ።…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ኢትዮጵያ እና ራስ ገዟ ሶማሊላንድ ትናንት የደረሱት ስምምነት ሕጋዊ መሠረተ የሌለው እና ተፈጻሚ ሊሆን የማይችል ነው አለ።…
የሶማሊያ ካቢኔ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኢትዮጵያ የሚገኙትን የአገሪቱን አምባሳደር ጠራ። የሶማሊያ ካቢኔ ዛሬ…
ኢትዮጵያ የባሕር በር ያስገኝላታል የተባለው ስምምነት የፈረመችው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻን ሰጥታ 20 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባሕር ጠረፍ ለመቀበል ከስምምነት…
በትግራይ ክልል ወደ 91 በመቶ ሕዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጡን ያስታወቀው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ለረሃብ አደጋው ዓለም አቀፍ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ…
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ…
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ…
በርካታ ኤርትራውያን ለእስራትና ለእንግልት መዳረጋቸው ተገልጿል በአዲስ አበባ ከተማ ሲከናወን የነበረው የስደተኞች ምዝገባ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት በመቋረጡ ምክንያት ኢትዮጵያ…
በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ የኢንተርኔት (በይነ መረብ) አገልግሎት ከተቋረጠ ከአምስት ወራት በላይ ተቆጥረዋል።…
በሐዋሳ በሚገኘው የፓነሲያ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ከ2 ሺህ በላይ የሐሞት ከረጢት ጠጠሮች መውጣቱን በቀዶ ሕክምናው ላይ የተሳተፉት የሕክምና ባለሙያ ለቢቢሲ…
በሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለት ሚኒስትር ዲኤታዎቹን በሹም ሽር እና በኩብለላ ላጣው የሰላም ሚኒስቴር ሁለት አዲስ አመራሮች ተሾሙለት። በጠቅላይ ሚኒስትር…