ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብልጽግና አመራርነት ተሰናበቱ
የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸው መሰናበታቸው ተገለጸ።…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸው መሰናበታቸው ተገለጸ።…
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች “ንፁሃን በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ” መሆኑን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ገለጸ። ኢዜማ፤…
የስፖርት እና የታሪክ አዋቂው ታዋቂው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ አሊያም በቅፅል ስሙ ሊብሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ስመ ጥሩ ጋዜጠኛ ባደረበት…
ባለፉት ሳምንታት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለው ውጥረት ተባብሶ፣ በተለይ ሉዓላዊነቴ ተደፍሯል ከምትለው ሶማሊያ መንግሥት በኩል ቀውሱን የሚያባብሱ እና ለጦርነት…
ፕሬዝዳንት አብድል ፋታህ አል-ሲሲ አገራቸው ግብጽ በሶማሊያም ሆነ በጸጥታዋ ላይ ምንም አይነት የደኅንነት ስጋት እንዲፈጠር አትፈቅድም ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ትናንት…
የቀድሞዎቹ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዋህደው፣ ‹‹የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር›› ሲፈጠር፣ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አማካይነት መሰብሰብ የነበረበት 500…
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችውን የመግባቢያ ስምምነት እስካላነሳች እና ለሶማሊያ የግዛት አንድነት ማረጋገጫ እስካልሰጠች ድረስ ከአዲስ አበባ ጋር ለሚደረግ ሽምግልና “ቦታ…
የአፍሪካ ኅብረት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ንግግር እንዲያስጀምሩ ጠየቀ። የኅብረቱ የሰላም እና…
የአገሪቱን ሠራዊት የውጊያ አቅም ይጨምራሉ የተባሉ ተዋጊ የጦር ጄት እና ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የኢትዮጵያ አየር ኃይል መረከቡን ይፋ ተደርጓል።…
ወደ ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የሶማሊያ አየር ክልል ውስጥ ከመግባቱ በፊት እንዲመለስ መደረጉን የኢትዮጵያ አየር…