Month: April 2021

መንግስት ለዜጎች ደህንነት ጥበቃ የማድረግ ሃላፊነቱን ይወጣ! አሳሳቢው እና ተደጋጋሚው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና የዜጎች እልቂት

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በሃገራችን በተደጋጋሚ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት በማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አስከፊ ደረጃ እየደረሰ መሆኑን…

ምርጫ ቦርድ ካቀዳቸው የምርጫ ጣቢያዊች መካከል ግማሹ ብቻ የመራጮች ምዝገባ እያደረጉ ነው

ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲከናወን ዕቅድ ለተያዘለት ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ 50 ሺሕ ገደማ የምረጫ ጣቢያዎች እንዲመሠረቱ የታሰበ ቢሆንም በፀጥታና ሌሎች ምክንያቶች ሳቢያ የተቋቋሙና የመራጮች ምዝገባን እያደረጉ ያሉት የምርጫ ጣቢያዎች ቁጥር 25,151 ብቻ እንደሆኑ ቦርዱ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የመራጮች ምዝገባን በተመለከተ ሚያዚያ 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ ባካሔደው…