በወለጋና በመተከል ለተፈጸሙ ግድያዎች የፖለቲካ ፓርቲዎችና የአማራ ክልል መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ ጠየቁ
መጋቢት 20 እና 21 ቀን 2013 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገንቤል ወረዳ ሰዴቃ ቀበሌ፣ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን በርካታ ንፁኃን ላይ የተፈጸሙትን ግድያዎች የፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥትና የፖለቲካ…