የወቅቱ የአገራችን ችግር፤ የሐሰት ዜና ወረርሽኝ!
በኢትዮጵያ ደረጃ የሚታየው መድረሻውን ያስቀመጠ የሀሰተኛ መረጃ ሻሞ ወይም እርባታ ሕዝብን እንደ ዋዛ እያሳከረ፣ አገርን ለአደጋ የሚዳርግ፣ ታስቦበት፣ በዕቅድ፣ በባለሙያ፣…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በኢትዮጵያ ደረጃ የሚታየው መድረሻውን ያስቀመጠ የሀሰተኛ መረጃ ሻሞ ወይም እርባታ ሕዝብን እንደ ዋዛ እያሳከረ፣ አገርን ለአደጋ የሚዳርግ፣ ታስቦበት፣ በዕቅድ፣ በባለሙያ፣…
ዜጎች ግንዛቤያቸውን የሚያሳድጉበት፣ ማሕበራዊ ሚዲያን ለሠላም የሚጠቀሙበት ሐሰተኛ መረጃን በምን መልኩ ሪፖርት ማድረግ እንደሚቻላቸው የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል…
በአገራችን በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ምክንያቶች የንፁህ ዜጎች ሕይወት በአሰቃቂ (በአሳዛኝ) ሁኔታ እያለፈ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በእነዚህ አሳዛኝ ጥቃቶች…
አክሱማይት አብርሃ ተወልዳ ያደገችው፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷንም የተማረችው በጎንደር ከተማ ነው። እርሷ እንደምትለው በተማረችበት የካቶሊክ ትምህርት ቤት አቅራቢያ…
ለዘመናት በጋዜጦች፣ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮዎች በበላይነት ተይዞ የነበረውንም የመረጃም ሆነ የዜና ምንጭነት ቀይረውታል። በግለሰብ ደረጃ የተለያዩ ዜናና መረጃዎችን በጽሑፍ፣…
በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ሰላም፣ ፍትሕ፣ ብሔራዊ መግባባት፣ አንድነትና ዕርቅ ማስፈንን ዓላማ አድርጎ ጥር 28 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዋጅ ቁጥር 1102/2011 የተቋቋመው…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ በማውገዝ፣ በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ…
በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የሚገኘውን ፆታዊ ጥቃት ለመታገልና ለማስቀረት በተለያዩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተቋቋመው ‹‹ዘመቻ በፆታዊ ጥቃት – ኢትዮጵያ›› ቡድን፣ ፆታዊ ጥቃትን…
በኢትዮጵያ የሚታየው የዴሞክራሲ ዕጦት መነሻው ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምሮ የሥነ ዜጋና ሥነ ምግባር ትምህርት በተግባር አለመሰጠቱ ነው የሚል ሐሳብ አላቸው፡፡ ለዚህም ተማሪዎችን በማሳተፍ ለውጥ ለማምጣት ያስችላል ያሉትን ‹‹አዲስ ተማሪ አዲስ አፍሪካ አዲስ ዓለም›› ፕሮጀክት ነድፈው መንቀሳቀስ ከጀመሩ ዓመት ሆኗቸዋል፡፡ አቶ ስምኦን ከበደ ተሰማ የቮት ለኢትዮጵያዬ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ከምሕረት ሞገስ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ሪፖርተር፡– ቮት ለኢትዮጵያዬ የተሰኘውን ድርጅት በ2011 ዓ.ም. የመሠረቱት በልጅዎ አማካይነት ነው ይባላል፡፡ ቢያብራሩልን? አቶ ስምኦን፡- ልጄ ወደፊት ምን መሆን ትፈልጊያለሽ ስላት ጠቅላይ ሚኒስትር አለችኝ፡፡ ምላሽዋ አስደነገጠኝ፡፡ በወቅቱ የኬጂ 3…