Month: November 2020

የጋዜጠኞች ጥቃት

በፍቃዱ ኃይሉ ከመንግሥት አካላትም ይሁን የማኅበራዊ ድረ ገጽ ተሳዳቢዎች የሚነሱ ጥቃቶች እንዴት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀንን እውነትን ለኀያላን የመናገር አቅማቸውን እንዳዳከሙት…

የግለሰቦችን ፎቶግራፍ በማቀናበር እና አስነዋሪ ድርጊት የፈፀሙ በማስመሰል በተለያዩ ማህበራዊ ድህረገፆች ለቋል ያለውን ግለሰብ ጉዳይ እያጠራ መሆኑን የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ!

ከፌስቡክ፣ ከቴሌግራም ቻናልና ከሌሎች ማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ከ200 በላይ የሚሆኑ ግለሰቦችን ፎቶግራፍ በማውረድ እና ልዩ ልዩ የማቀናበሪያ ሶፍት ዌሮችን…

የማህበራዊ ሚድያ ጦርሜዳ

በነጻነት ለመናገርና ለመደራጀት የማህበራዊ ሚድያው ለኢትዮጵያውያን የፈጠረው መድረክ ቢኖርም ለወንጀል እንዲሁም የንግድና ፖለቲካ ስጋቶች ተጋላጭ አድርጓቸውል። እንደ ሌሎች ሃገሮች ሁሉ…