‹‹ማንኛውም የመንግሥት አስፈጻሚ አካል የመረጃ ሕጉን የማክበር ሕገ መንግሥታዊና የሞራል ኃላፊነት አለበት›› የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም

መልካም ስሙና ክብሩ የተጎዳበት (የሚጎዳበት) ማንኛውም የመንግሥት አስፈጻሚ አካል፣ ዘገባው በቀረበበት የመገናኛ ብዙኃን ላይ ያለ ክፍያ መልስ የመስጠት መብት ያለው…