የልጄን አስክሬን እጁ ወደ ኋላ ታስሮ አደባባይ ላይ አየሁት
ከቀናት በፊት በደምቢ ዶሎ ከተማ በአባባይ በመንግሥት ጸጥታ አስከባሪዎች የተገደለው ወጣት ወላጅ አባት፤ የልጃቸውን አስክሬን እጁ ወደ ኋላ ታስሮ አደባባይ…
በደምቢ ዶሎ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የተገደለው ወጣት ማን ነው?
ትናንት ማክሰኞ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ ዶሎ ከተማ አማኑኤል ወንድሙ የተባለ ወጣት በአደባባይ በመንግሥት ኃይል መገደሉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ…
ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተወዳጅነትን አለማግኘት ልጆችን ራሳቸውን እንዲጠሉ እያደረጋቸው ነው
ከሁለት ሳምንት በፊት የ 12 ዓመቱ ታዳጊ ጆሽዋ ኃይለ ኢየሱስ በኮሎራዶ ሕፃናት ሆስፒታል ውስጥ ከፍተኛ እርዳታ ቢደረግለትም ህይወቱን ማትረፍ አልተቻለም…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ሕብረት ምርጫው ታዘቢ ይልካል አለ
የአውሮፓ ሕብረት ቀጣዩን 6ኛ አገራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ባለሙያዎቹን ይልካል ሲሉ የውጪ ጉዳይ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ከአውሮፓ ሕብረት…
የሶማሌ ክልል የመራጮች ምዝገባን በተመለከተ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ
ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ ከፍተኛ አቤቱታ የቀረበበት በሶማሌ ክልል እየተከናወነ ያለው የመራጮች ምዝገባ ሂደት ነው። በዚህ ሂደት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮች የተሰጠ መግለጫ
መግቢያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከምርጫ ሂደት መካከል ዋና የሆነውን የመራጮች ምዝገባን እያከናወነ ይገኛል። በዚህም መሰረት እስካሁን የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር…
ስለኮሮናቫይረስ ሐሰተኛ መረጃና ወሬዎችን የሚፈጥሩትና የሚያሰራጩ ሰባት አይነት ሰዎች
ኮሮናቫይረስን በሚመለከት የሚለቀቁ የሴራ ትንተና፣ የተሳሳተ መረጃ እና መላ ምቶች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ብዙዎች ሲያጋሯቸው ይስተዋላል። ነገር ግን እነዚህን መረጃዎች…
በኦሮሚያ ክልል እስረኞች ተገደው የጦር መሣሪያ በመታጠቅ በሰው ሠራሽ ፀጉር ቪዲዮ እንደሚቀረፁ ሪፖርት ቀረበ
የኦሮሚያ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማስረጃ ከቀረበለት ዕርምጃ ወስዳለሁ ብሏል በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች የታሰሩ ሰዎች ተገደው ወታደራዊ ዩኒፎርም በመልበስና…
መንግሥት የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትን በተመለከተ ቀጣይ እርምጃውን እንዲያሳውቅ ተጠየቀ
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈፀሙ ግድያዎችን፣ መፈናቀሎችና የንብረት መውደምን በተመለከተ መንግሥት የሚወስደውን ቀጣይ እርምጃ እንዲያብራራ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ጠየቀ። ኢሰመጉ…
ጋዜጠኞች የተለያዩ ወገኖች ግጭቶችን ለመቆጣጠር እና ለመፍታት የሚያስችሉ ብልሕ ውሳኔዎችን ማሳለፍ የሚያስችሉ መረጃዎችን ሊሰጡ ይችላሉ
ጋዜጠኞች ለሰላም ማስከበር፣ ለሰላም ግንባታ እና ሰላም መፍጠር እንዴት ሊያግዙ እንደሚችሉ ፥ ክፍል 2 2.2 ጋዜጠኞች የተለያዩ ወገኖች ግጭቶችን ለመቆጣጠር…