እነ አቶ ጃዋር መሀመድ የፍርድ ቤት ቀጠሯቸው ከሁለት ዓመት በኋላ እንዲሆን ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
እነ አቶ ጃዋር መሐመድ የፍርድ ቤት ቀጠሯቸው ከሁለት ዓመት በኋላ እንዲሆን ያቀረቡትን ጥያቄ ፍርድ ቤት ውድቅ አደረገ። የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር…
ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ሰኔ 14 እንዲካሄድ ተወሰነ
ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ሰኔ 14፣ 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ግንቦት 28፣ 2013 ዓ.ም ሊካሄድ…
እነ አብርሃም ተከስተ (ዶ/ር) አራት አዋጆች ላይ የሕገ መንግሥት ጥያቄ አቀረቡ
በተጠረጠሩባቸው የተለያዩ ወንጀሎች ከጥር ወር 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ስብሃት ነጋ፣ አብርሃም ተከስተ (ዶ/ር)፣ አቶ ዓባይ ወልዱ፣…
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥትና ታጣቂ ቡድኑ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተደጋጋሚ ጥቃት በሚከሰትበት መተከል ዞን ያለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት መፍትሄ ለማምጣት የክልሉ መንግሥትና ታጣቂ ቡድኑ የመግባቢያ ሰነድ…
የተለያዩ ወገኖች እርስ በርስ እንዲተማመኑ ማስቻል
ጋዜጠኞች ለሰላም ማስከበር፣ ለሰላም ግንባታ እና ሰላም መፍጠር እንዴት ሊያግዙ እንደሚችሉ ፥ ክፍል 3 2.4 የተለያዩ ወገኖች እርስ በርስ…
የዞን አመራርን ጨምሮ በምዕራብ ኦሮሚያ 5 ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ
የቀድሞ የምዕራብ ወለጋ ዞን ጸጥታ ቢሮ ኃላፊን ጨምሮ አምስት የመንግሥት ሠራተኞች በታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ። እነዚህ አምስት ሰዎች የተገደሉት…
አሜሪካ ከአጋሮቿ ጋር የትግራይ ክልልን ግጭት ለማስቆምና የመብት ጥሰት ፈጻሚዎች እንዲጠየቁ እሠራለሁ አለች
የአውሮፓ ኅብረትና የቡድን ሰባት አገሮች ተመሳሳይ አቋም ይዘዋል የአሜሪካ መንግሥት ከዓለም አቀፍ አጋሮቹ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ያለው ግጭት በአፋጣኝ…
በገርዓልታ ተራሮችና ሐውዜን ከተማ ዙርያ የሆነው ምንድን ነው?
በቅርቡ በሽብር የተፈረጀው ህወሐት ሲመራው በነበረው የትግራይ ክልላዊ መንግሥት እና በፌዴራል መንግሥት መካከል ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም የተጀመረው ወታደራዊ ግጭት…
ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ በተያዘለት ቀን ለማካሄድ እንደማይቻል ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
ስድስተኛውን አገር አቀፍ ምርጫ በተያዘለት ቀን ማካሄድ እንደማይቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዛሬው ዕለት ግንቦት…
የህወሓት እና ሸኔ ሽብርተኛ መባል የኢትዮጵያን የጸጥታ ሁኔታ ወዴት ይወስደው ይሆን?
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምሮ ባሉት ሶስት አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ ሁለት ቡድኖች አሸባሪ ተብለው ሚያዚያ 28…