ተመድ በኢትዮጵያ ላይ የፖለቲካ አጀንዳ የለኝም አለ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ድርጅታቸው በኢትዮጵያ ላይ ምንም ዓይነት የፖለቲካ አጀንዳ እንደሌለው አስታወቁ፡፡ ዋና ጸሐፊው ዓርብ…
የአዲሱ መንግሥት ምሥረታና የአፍሪካ መሪዎች ንግግር
በመጋቢት 2010 ዓ.ም. ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሥልጣን በመረከብ ጠቅላይ ሚኒስትርነትን የተቆናጠጡት፣ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ የሰላም ኖቤል ሽልማት የተቀበሉት…
7ቱ የተመድ ሠራተኞች ኢትዮጵያን ለቅቀው መውጣታቸው ተነገረ
በኢትዮጵያ መንግሥት ከአገር እንዲወጡ የታዘዙት ሰባቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች ከአገር መውጣታቸው ተገለጸ። የተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጽህፈት ቤት (ኦቻ)…
በአዲስ አበባ አንዲት ሴትን ሲደበድቡ በቪዲዮ የተቀረጹ ፖሊሶች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ ውስጥ ሁለት ፖሊሶች አንዲት ሴትን በአስከፊ ሁኔታ ሲደብድቡ የሚታይበት ተንቀሳቃሽ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ መታየቱን ተከትሎ በቁጥጥር ሥር…
Best Practices for Allies & Witnesses of Online harassments
Ally (noun | al·ly) : One that is associated with another as a helper; a person or group that provides…
የኢትዮጵያያ መንግሥት 7ቱ የተባበሩት መንግሥታት ሠራተኞች ከአገር እንዲወጡ ያዘዘበትን ምክንያት ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ መንግሥት ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችን ከግዛቱ ለቀው እንዲወጡ የወሰነባቸውን ምክንያቶች ይፋ አደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን በተመለከተ ባወጣው…
ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ታወቀ
የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገጽ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ቢቢሲ ከፌደራል ፖሊስ አረጋገጠ። ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ከቅዳሜ…
ታጣቂዎች ከ145 በላይ የጉምዝ ተወላጆችን ማገታቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
በቤኒሻንጉልና ጉምዝ ክልል በመተከልና ካማሺ ዞኖች በተለይም በሴዳል ወረዳ ከመስከረም 14 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ የአካባቢው ነዋሪዎች ‹‹የጉምዝ ታጣቂዎች›› ብለው የሚጠሯቸው…
በጋራ መማከር እና ቅድመ–ፖለቲካ
ኢትዮጵያ:- ባለፈ ታሪክ የምትዋልል አገር….. የሚጋጩ የታሪክ ትርክቶችን ለማስታረቅ የተደረጉ ሙከራዎች ቢኖሩም፣ ዛሬ ላይ የሚታየውን የታሪክ እና ብሄር እና ቋንቋ…
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ እርምጃ መደንገጣቸውን ገለጹ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ኢትዮጵያ የተቋማቸው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ከአገር እንዲወጡ መወሰኗ “አስደንግጦኛል” ሲሉ ሐሙስ ምሽት ባወጡት መግለጫ አስታወቁ።…