ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ አስተያየት የሰጡት የአይኦኤም ኃላፊ እረፍት እንዲወጡ ተደረገ
የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) የኢትዮጵያ ኃላፊ “የድርጅቱን እሴቶች የማያንጸባርቅ” አስተያየት በመስጠታቸው ምክንያት አስተዳደራዊ እረፍት እንዲወስዱ መደረጉን ተቋሙ ለቢቢሲ አስታወቀ።…
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ብሔር ተኮር ጥቃት በተደጋጋሚ እየተፈጸመ መሆኑን ኢሰመጉ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ- ኢሰመጉ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት፤ በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ በትኩረት እየተከታተለ የሰብዓዊ መብቶች…
ጋዜጠኞችና የመገናኛ ብዙኃን ሃቅን ለማጣራት እንዲችሉ የሚያግዝ ማጣቀሻ
መግቢያ የሃሰተኛ መረጃ እና ሃሰተኛ ዜናዎች ስርጭት በየጊዜው እየጨመረ በመምጣቱ የበርካታ አካላትን ትኩረት ከሳበ ዓመታት ተቆጥረዋል። አንዳንድ አካላት ሃሰተኛ መረጃዎች …
በምሥራቅ ወለጋ የተፈጸመው ብሔርን መሠረት ያደረገ ጥቃት እንዳሳሰበው ኢሰመኮ ገለጸ
ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ ኪራሙ ወረዳ ውስጥ ታጣቂዎች በነዋሪዎች ላይ ብሔርን መሠረት ያደረገ ጥቃት መፈጸማቸው በእጅጉ…
ምሥራቅ ወለጋ ውስጥ በተፈጸሙ ጥቃቶች 15 ሰዎች መገደላቸውን የክልሉ መንግሥት ተናገረ
በኦሮሚያ ክልል፣ በምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ በኪረሙ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ሀሮ ከተማ ባለፈው እሁድ መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም የተጸፈመ ጥቃትን…
Freedom of Media – Ethiopia
A. Obstacles to Access A1: Do infrastructural limitations restrict access to the internet or the speed and quality of internet…
የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በሠሜን ኢትዮጵያ መሻሻል የማይታይ ከሆነ ማዕቀብ እንዲጣል ጠየቁ
የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በሠሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ በቀጣይ ሦስት ሳምንታት ውስጥ መሻሻል የማያሳይ ከሆነ በጦርነቱ ተሳታፊ በሆኑ አካላት ላይ ማዕቀቦች…
ህወሓት በኢትዮጵያ ሠራዊት ተከፈተብኝ ያለውን ጥቃት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲያወግዝ ጥሪ አቀረበ
የኢትዮጵያ ፌደራል ሠራዊት በትግራይ ኃይሎች ላይ በሁሉም ግንባሮች የተቀናጀ ጥቃት መክፈቱን እና ዓለም አቀፉ ማኅረሰብ ይህንን እርምጃ እንዲያውግዝ አማጺያኑ ጠየቁ።…
Some basic principles and possibilities for effectively intervening in online abuse
Here are some basic principles and possibilities for effectively intervening in online abuse, if you ultimately decide to intervene in…
በአማራ ክልል በሚገኙ የህወሓት ኃይሎች ላይ ከባድ ጥቃት እንደተከፈተባቸው ተዘገበ
በሰሜን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ የትግራይ ኃይሎች ላይ የተጠናከረ የአየርና የምድር ጥቃት እንደተከፈተባቸው የአካባቢው ምንጮችና የቡድኑ ቃል አቀባይ ለዜና…