የሕግ የበላይነት ሳይረጋገጥ መነሳት የለበትም የሚል ተቃውሞ የገጠመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመላው አገሪቱ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ፣ በርካታ…
Call for the attention of the Ethiopian Government on Migrants in Saudi Prisons
Following the decision and determination of the Saudi Arabian kingdom to expel millions of migrants from its territory, countries have…
አምነስቲ የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል ከጦር ወንጀል ጋር የሚስተካከል ድርጊት ፈጽመዋል አለ
የትግራይ ኃይሎች ወደ አማራ ክልል ገብተው በቆዩባቸው ጊዜያት ከጦር ወንጀል ጋር የሚስተካከሉ በሲቪሎች ላይ ግድያ እና የአስገድዶ መድፈር ጥቃቶችን መፈጸማቸውን…
የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አዲስ አበባ ገቡ
የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዴቪድ ሰተርፊልድ የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድ አዲስ አበባ ውስጥ…
Getting to Know the United Nations
To do good human rights reporting, understanding the UN and how it works is very important. The UN is a…
በነፋስ መውጫ ከተማ እስር ቤት ላይ በተፈጸመ ጥቃት ከ130 በላይ እስረኞች አመለጡ
ታጣቂዎች በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውስጥ በሚገኙ ማረሚያ ቤትና የፀጥታ ተቋማት ላይ ጥቃት ፈጽመው 139 እስረኞችን ሲያስመልጡ የጦር መሳሪያዎችን…
በኢትዮጵያ መንግሥትና በትግራይ አመራሮች መካከል ንግግር መቀጠሉን ተመድ አስታወቀ
ተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በትግራይ አመራሮች መካከል ያለው ውይይት መቀጠሉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። የተባበሩት መንግሥታት…
ከምዕራብ ኦሮሚያ ወደ ምዕራብ ሸዋ የተሸጋገረው ብሔር ተኮር ጥቃት
ባለፉት ሦስት ዓመታት በምዕራብ ኦሮሚያ ማለትም በአራቱ የወለጋ ዞኖች ግድያዎች፣ የንብረት ውድመት እና ማፈናቀሎች በተደጋጋሚ የሚያጋጥሙ ክስተቶች ሆነው ከርመዋል። ይህ…
የአፋር ክልል የጂቡቲን መስመር ዒላማ ያደረገ ጥቃት በህወሓት እንደተከፈተበት ገለጸ
የትግራይ እና የአፋር ክልል በሚዋኑባቸው አካባቢዎች በህወሓት ኃይሎች የተከፈተውን ጥቃት ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ውጊያ ባለፈው ሳምንት መባባሱን የአፋር ክልል መንግሥት…
ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን በዕጩነት የተለዩ የ42 ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ ሆነ
ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት ከሕዝብ ከተጠቆሙ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ግለሰቦች መካከል በዕጩነት የተለዩ የ42ቱን የስም ዝርዝር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፋ…