ኢዜማ ብልፅግና መራሹ መንግሥት የአገር ሰላም ማስከበር ተስኖታል አለ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፖርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ባወጣው መግለጫ፣ ብልፅግና መራሹ መንግሥት የአገሪቱን ሰላም ማስጠበቅም ሆነ የዜጎችን በሕይወት የመኖር…
ኢ ሕገ መንግሥታዊ አንቀጾች ከክልሎች ሕገ መንግሥት ውስጥ እንዲሻሩ ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጥያቄ ቀረበ
በተለያዩ ክልሎች ውስጥ የሚኖሩ ህዳጣን ብሔረሰቦችን ‹‹መብት የሚጥሱና ከፌዴራሉ ሕገ መንግሥት ጋር የሚቃረኑ›› የተባሉ በስምንት ክልሎች ሕገ መንግሥቶች ውስጥ የሚገኙ…
አሳሳቢው የድርቅ አደጋና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቱ ድክመት
ኢትዮጵያ ዘንድሮም በከባድ የድርቅ አደጋ ተጠቅታለች፡፡ በኢትዮጵያ ዘንድሮም ስለረሃብ አደጋ ይወራል፡፡ ዘንድሮም እንስሳት በውኃና በምግብ እጥረት ይረግፋሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ…
Online information landscape lack diversity and reliability
B7: Does the online information landscape lack diversity and reliability? Various constraints impede the development of diverse media outlets and…
Violations of Media User Rights
C1: Do the constitution or other laws fail to protect rights such as freedom of expression, access to information, and…
ምርጫ ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔ ለማካሄድ እንደሚቸገሩ የገለጹ ፓርቲዎችን ቅሬታ እንደማይቀበል አስታወቀ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጠቅላላ ጉባዔአቸውን እንዲያከናውኑና የሰነድ ማሻሻያ አድርገው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዲያስገቡ ከተገለጸላቸው…
ፓርላማው ለምክክር ኮሚሽነርነት የቀረቡትን አሥራ አንድ ዕጩዎች ሹመት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽርነት የቀረቡትን 11 ዕጩዎችን ሹመት በአምስት ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ፡፡ የአገራዊ ምክክር…
የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን የብሔራዊ ምርመራ ሊያካሂድ ነው
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ነፃነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ዙሪያ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን የብሔራዊ ምርመራ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ይህ ብሔራዊ ምርመራ…
ግብፅ ግድቡ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ ስምምነት የሚጥስ ነው አለች
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የመርሆዎች ስምምነትን የሚጥስ ነው በማለት ተቃውሞ አሰማ። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴሩ…
ከባድ የውሳኔ ሐሳቦችን የያዘው ኤችአር 6600
አዲሱ ለአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የቀረበ ረቂቅ ሕግ ጠንከር ያሉ ዕርምጃዎችን በኢትዮጵያ ላይ ለመውሰድ የሚያስችል መሆኑ ተነግሯል፡፡…