News

ምርጫ እንዲደገም ጥያቄ በቀረበባቸው 28 የምርጫ ወረዳዎች ጉዳይ ቦርዱ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጠ

ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም.  በተካሄደው አገራዊ ምርጫ ሕግ የጣሱ የድምፅ አሰጣጥ ሒደቶች ተፈጽሞባቸዋል ባላቸው 28 የምርጫ ወረዳዎች ምርጫው እንዲደገም፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ለፍርድ ቤት ባቀረበው አቤቱታ ላይ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጠ። አቤቱታውን እያየው የሚገኘው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሲሆን፣ ትዕዛዙን የሰጠው ኢዜማ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም.…

ኢሰመጉ እስረኞች የት እንዳሉ ባለመታወቁ የሰብዓዊ መብት አያያዛቸውን መከታተል እንዳልቻለ ገለጸ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ጋዜጠኞች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎች እንዲሁም ግለሰቦች ለእስራት እንደሚዳረጉና ታሳሪዎቹ የት እንዳሉ ለማወቅ ባለመቻሉ የሰብዓዊ መብት አያያዛቸውን…