በምዕራብ ኦሮሚያ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ መስተጓጎሉን ነዋሪዎች ገለፁ
በምዕራብ ኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ምክንያት የትራንፖርት እንቅስቃሴ መስተጓጎሉን ነዋሪዎች እና የአካባቢው አስተዳዳሪዎች ለቢቢሲ ገለፁ። በቄለም ወለጋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በምዕራብ ኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ምክንያት የትራንፖርት እንቅስቃሴ መስተጓጎሉን ነዋሪዎች እና የአካባቢው አስተዳዳሪዎች ለቢቢሲ ገለፁ። በቄለም ወለጋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች…
በትግራይ እና በአማራ ክልሎች እየተደረገ ካለው ውጊያ ጋር ተያይዞ ባህርዳርና ጎንደርን ጨምሮ የተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የሰዓት እላፊ አውጀዋል። የሰዓት…
የፌዴራሉ መንግሥት በቅርቡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍና የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጥምረት እንዳላስደነቀው፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን- ኢሰመኮ በአፋር ክልል፣ ጉሊኮማ ቀበሌ በሚገኙ ጤና ጣብያዎች እና ትምህርት ቤቶች የደረሰውን ጥቃት የሚያጣራ ቡድን…
በህወሓትና በፌደራል መንግሥቱ መካከል የተነሳው ጦርነት ከዘጠኝ ወራት በላይ አስቆጥሯል፤ በዚህም በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰላማዊ ዜጎችና ተዋጊዎች ተገድለዋል፤ በመቶ ሺዎች…
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እየተስፋፋ የመጣውን ጦርነት በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሰሜን ወሎ አካባቢዎች ወደ ደሴ ከተማ መግባታቸውን የደሴ ከተማ ከንቲባ…
የኢትዮጵያ መንግሥት የአገር መከላከያ ሠራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎችና ሚሊሻዎች ህወሓትን ለመደምሰስ እርምጃ እንዲወስዱ አቅጣጫ መቀመጡን ገለጸ። የጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት…
የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት፣ ዩኒሴፍ በአፋር ክልል ውስጥ በተፈጸመው ጥቃት ህጻናትን ጨምሮ ከ200 በላይ ሰዎች ተገድለዋል መባሉ እጅጉን እንዳስደነገጠው…
በኢትዮጵያ ሶስተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እየጀመረ መሆኑን የሚያሳዩ ምልክቶች እየታዩ እንደሆነ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ተቋሙ ባወጣው መግለጫ…
የትግራይ ኃይሎችን እየመሩ እንደሆነ የሚነገርላቸው ጄነራል ጻድቃን ገ/ትንሳይ በአፋር እና አማራ ክልሎች ጥቃት የከፈቱት በፌደራሉ መንግሥት ላይ ጫና ለማሳደር…