የኢዜማና አብን ፓርቲዎች አመራሮችን ያቀፈው የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ አባላት ሹመት ፀደቀ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀፅ 12 ንዑስ አንቀፅ 2 ረ መሠረት ምክር ቤቱ አብላጫ ድምፅ ያገኘውን…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/1995 አንቀፅ 12 ንዑስ አንቀፅ 2 ረ መሠረት ምክር ቤቱ አብላጫ ድምፅ ያገኘውን…
የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ኃላፊ ማርቲን ግሪፊትስ እርዳታ ጫኝ መኪኖች ወደ ትግራይ አንዲንቀሳቀሱ ጠየቁ። የተባበሩት መንግሥታት የአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ…
በምክትል ከንቲባነት ሲያገለግሉ የነበሩት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ዛሬ መስከረም 18/2014 ዓ.ም አዲስ በተመሰረተው ምክር ቤት…
የሱዳን መንግሥት የኢትዮጵያ ወታደሮች በአወዛጋቢው አዋሳኝ የድንበር አካባቢ ጥቃት ሰነዘሩብኝ ሲል ከሰሰ። ከሱዳን ጦር የወጣው መግለጫ፤ ከኢትዮጵያ በኩል የተሰነዘረውን “ጥቃት…
የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአገራቸው የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረጉ ሙከራዎችን ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው ተናገሩ።…
በትግራይ ጦርነትና ረሃብ እንዲቆም እርምጃ መወሰድ አለበት በሚል 31 ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ለተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ…
የኢትዮጵያ ልዑካንን ጨምሮ ከመላው ዓለም የተውጣጡ መሪዎች በተገኙበት 76ኛው የመንግሥታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ፤ በተለያዩ አገራት ያሉ ግጭቶች ጉዳይ፣ የአየር ንብረት…
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ዓርብ መስከረም 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በኢትዮጵያ፣ በትግራይ ክልል ግጭት በሚሳተፉ ኃይሎች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል…
የህወሓት አማጺያን ራያ ቆቦ አካባቢ ባሉ ነዋሪዎች ላይ ከአንድ ሳምንት በፊት በፈጸሙት ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ከስፍራው ሸሽተው የወጡ ነዋሪዎች…
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከትግራይ ክልል ቀውስ ጋር በተገናኘ በተመረጡ የኢትዮጵያ አመራሮች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ማዘዛቸውን ተከትሎ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ…