በአማራ ክልል በሚገኙ የህወሓት ኃይሎች ላይ ከባድ ጥቃት እንደተከፈተባቸው ተዘገበ
በሰሜን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ የትግራይ ኃይሎች ላይ የተጠናከረ የአየርና የምድር ጥቃት እንደተከፈተባቸው የአካባቢው ምንጮችና የቡድኑ ቃል አቀባይ ለዜና…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በሰሜን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ የትግራይ ኃይሎች ላይ የተጠናከረ የአየርና የምድር ጥቃት እንደተከፈተባቸው የአካባቢው ምንጮችና የቡድኑ ቃል አቀባይ ለዜና…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ድርጅታቸው በኢትዮጵያ ላይ ምንም ዓይነት የፖለቲካ አጀንዳ እንደሌለው አስታወቁ፡፡ ዋና ጸሐፊው ዓርብ…
በመጋቢት 2010 ዓ.ም. ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ሥልጣን በመረከብ ጠቅላይ ሚኒስትርነትን የተቆናጠጡት፣ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ የሰላም ኖቤል ሽልማት የተቀበሉት…
በኢትዮጵያ መንግሥት ከአገር እንዲወጡ የታዘዙት ሰባቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞች ከአገር መውጣታቸው ተገለጸ። የተመድ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጽህፈት ቤት (ኦቻ)…
አዲስ አበባ ውስጥ ሁለት ፖሊሶች አንዲት ሴትን በአስከፊ ሁኔታ ሲደብድቡ የሚታይበት ተንቀሳቃሽ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ መታየቱን ተከትሎ በቁጥጥር ሥር…
የኢትዮጵያ መንግሥት ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችን ከግዛቱ ለቀው እንዲወጡ የወሰነባቸውን ምክንያቶች ይፋ አደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን በተመለከተ ባወጣው…
የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገጽ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ቢቢሲ ከፌደራል ፖሊስ አረጋገጠ። ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ከቅዳሜ…
በቤኒሻንጉልና ጉምዝ ክልል በመተከልና ካማሺ ዞኖች በተለይም በሴዳል ወረዳ ከመስከረም 14 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ የአካባቢው ነዋሪዎች ‹‹የጉምዝ ታጣቂዎች›› ብለው የሚጠሯቸው…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ኢትዮጵያ የተቋማቸው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ከአገር እንዲወጡ መወሰኗ “አስደንግጦኛል” ሲሉ ሐሙስ ምሽት ባወጡት መግለጫ አስታወቁ።…
አሜሪካ፣ ኢትዮጵያ በተለያዩ የተባበሩት መንግሥታት ተቋማት ውስጥ በከፍተኛ ኃላፊነት የሚሰሩ ሰባት ሠራተኞች በአስቸኳይ ከአገር እንዲወጡ ማዘዟ ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው ነው…