ጥቃት ማድረስ፣ ማፈናቀል፣ እንግልት እና ንብረት ማውደም በአስቸኳይ ይቁም! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ በ ጋዘር (የደቡብ አሪ ከተማ) እንዲሁም በሌጠር፣…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ በ ጋዘር (የደቡብ አሪ ከተማ) እንዲሁም በሌጠር፣…
የይለፍ ቃላትን ደጋግሞ መጠቀም በጣም መጥፎ የሚባል ደኅንነት ልማድ ነው። ምክንያቱም አጥቂው የተለያዩ አገልግሎቶች ላይ ደጋግመው የተጠቀሙትን አንድ የይለፍ ቃልን…
በአልበም መልክ ተሰንዶ በወይዘሮ አስቴር* ላይ የደረሰውን ጥቃት የሚያሳየውን ፎቶ ያሳዩን ባለቤታቸው አቶ ገሰሰ ናቸው። ፎቶው ወ/ሮ አስቴር በጥይት ከተመቱበት…
ትናንት ሚያዚያ 2/ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ ወልዲያ ከተማና አካባቢዎቹ በመከላከያ እና በፋኖ መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት…
የአውሮፓ ህብረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት የተፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን እና የመብት ጥሰቶችን ለማጣራት…
ስማርት ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ታብሌት ካልዎት ሁልጊዜም የሚንቀሳቀሱት ከፍተኛ መጠን ያለው ውሂብ ተሸክመው ነው፡፡ የእርስዎ ማኀበራዊ ዕውቂያዎች፣ ግላዊ ግኝኙነቶች፣ የግል ሰነዶች፣ፎቶግራፎች(ምንም አልባትም…
ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ ክልል ካሉ ዞኖች መካከል አንዷ ስትሆን፤ ጅንካ ከተማ ደግሞ የዚህ ዞን አስተዳድር ዋና መቀመጫ ነች። በዚህ…
በአማራ ክልል፣ ሰሜን ጎንደር ዞን፣ ዳባት ከተማ በሚገኘው የኤርትራውያን ስደተኞች መጠለያ በታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ። የተባበሩት መንግሥታት…
የትግራይ ተወላጆች በብሔራችን ምክንያት በደቡብ ክልል ሾኔ ተብላ በምትጠራ ከተማ ለእስር ከተዳረግን ወራቶች አለፉ ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ለደኅንነታቸው ሲባል…
“የካምፓላ ስምምነት” አባል መንግሥታት በስምምነቱ ውስጥ ከተካተቱ ግዴታዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ መፈናቀልን ለመከላከል፣ የተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ እንዲሁም ዘላቂ መፍትሔን የሚመለከት…