በታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር ላሉ የአማራ ክልል አካባቢዎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዕርዳታ እንዲያቀርቡ ተጠየቀ
በአማራ ክልል በሕወሓት ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር በዋሉ የሰሜን ወሎ፣ የዋግ ህምራና የሰሜን ጎንደር አካባቢዎች በችግር ውስጥ ለሚገኙ በርካታ ዜጎች ዓለም…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በአማራ ክልል በሕወሓት ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር በዋሉ የሰሜን ወሎ፣ የዋግ ህምራና የሰሜን ጎንደር አካባቢዎች በችግር ውስጥ ለሚገኙ በርካታ ዜጎች ዓለም…
በትግራይ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች በሰሜን ኢትዮጵያ በሚገኙ ኃይሎች ተደፍረዋል፣ ታስረዋል እንዲሁም ተገድለዋል ሲል የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የእርዳታ ቁሳቁስ ጭነው ወደ ትግራይ ክልል ከገቡ በኋላ ሳይመለሱ የሚቀሩ ከባድ የጭነት ተሸከርካሪዎች ጉዳይ አሳስቦኛል አለ። በኢትዮጵያ…
ክፍል ሰባት ፥ የዘገባ ጥቆማዎች 7.2 የግጭት ተጎጂዎችን ቃለ መጠይቅ ማድረግ በዚህ ማጣቀሻ ውስጥ እስካሁን ከተወያየንባቸው ነገሮች ቃለ መጠይቅ የግጭት…
ወደ አስራ አንደኛ ወሩ እየተሻገረ ያለው ደም አፋሳሹ የትግራይ ጦርነት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች ከመዛመቱ ጋር ተያይዞ በአፍሪካ ቀንድ የመዛመት…
በኢትዮጵያ የቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ በአገር ውስጥ ጉዳይ እና በውጪ ጫናዎች እጅግ ፈታኝ ሊባል የሚችለው ዓመትን አሳልፋለች። በህወሓት እና በፌደራሉ…
ከትግራይ ክልል ጋር ወደ ሚዋሰነው የአፋር ክልል ገብተው የነበሩት የህወሓት አማጺያን ተሸንፈው ከክልሉ መውጣታቸው ተነገረ። የፌደራሉ መንግሥትና የአፋር ክልል እንዳሉት…
ከትግራይ ወደ ሱዳን የሸሹ ዜጎች ተጠልለው ከሚገኙባቸው መንደሮች አንዷ የሆነችው ኡማ ራኩባ። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) በሱዳን በሚገኙ…
የሕወሓት ታጣቂዎች በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ ጭና ተክለ ሃይማኖት ቀበሌ፣ በርካታ ንፁኃን ዜጎችን መጨፍጨፋቸውን የአማራ ክልል አስታወቀ፡፡ ምንም እንኳ…
የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሴናተር ቦብ ሜንዴዝ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦርን በተመለከተ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የላኩትን ደብዳቤ፣…