Month: August 2021

ምርጫ እንዲደገም ጥያቄ በቀረበባቸው 28 የምርጫ ወረዳዎች ጉዳይ ቦርዱ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጠ

ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም.  በተካሄደው አገራዊ ምርጫ ሕግ የጣሱ የድምፅ አሰጣጥ ሒደቶች ተፈጽሞባቸዋል ባላቸው 28 የምርጫ ወረዳዎች ምርጫው እንዲደገም፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ለፍርድ ቤት ባቀረበው አቤቱታ ላይ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጠ። አቤቱታውን እያየው የሚገኘው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሲሆን፣ ትዕዛዙን የሰጠው ኢዜማ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም.…

የኢትዮጵያን የአጎዋ ተጠቃሚነት ዕድል ለማሰረዝ የሚፈልጉና እነሱን የሚቃወሙ ቡድኖች አሜሪካ ውስጥ ተፋጠጡ

ኢትዮጵያ በአሜሪካ መንግሥት ከ20 ዓመታት በፊት የተሰጣትን ከታሪፍና ከኮታ ነፃ የሚያደርገውን ‹‹አፍሪካን ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት›› (አጎዋ) ተጠቃሚነት ለማሰረዝ የተነሱ፣…