“ሕዝባችንን ከታወጀበት ጦርነት መከላከላችንን እንቀጥላለን” የአማራ ክልል ም/ር መስተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ/ር)
ቢቢሲ ከአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ/ር) ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታ አድርጓል። ከሳምንት በፊት በተለይም የጠቅላይ ሚንስትር…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ቢቢሲ ከአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ/ር) ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታ አድርጓል። ከሳምንት በፊት በተለይም የጠቅላይ ሚንስትር…
ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለትና በድኅረ ምርጫ በተፈጠሩ ችግሮች በሦስቱም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች 74 ክሶች ቀርበው ውሳኔ ማግኘታቸውን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓርብ ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እንደገለጹት፣ ከስድስተኛው አገራዊ የምርጫ ሒደት ጋር ተያይዞ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶችና ፍርድ ቤት…
በምዕራብ ኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ምክንያት የትራንፖርት እንቅስቃሴ መስተጓጎሉን ነዋሪዎች እና የአካባቢው አስተዳዳሪዎች ለቢቢሲ ገለፁ። በቄለም ወለጋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች…
በትግራይ እና በአማራ ክልሎች እየተደረገ ካለው ውጊያ ጋር ተያይዞ ባህርዳርና ጎንደርን ጨምሮ የተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የሰዓት እላፊ አውጀዋል። የሰዓት…
በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ ያለው ግጭት በቀጠለበትና ወደ አጎራባች አካባቢዎች በተስፋፋበት ሁኔታ በጣሙን አስፈላጊ የሆነውን የምግብ አቅርቦት በተመለከተ ስላለው ችግር…
የፌዴራሉ መንግሥት በቅርቡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍና የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጥምረት እንዳላስደነቀው፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን- ኢሰመኮ በአፋር ክልል፣ ጉሊኮማ ቀበሌ በሚገኙ ጤና ጣብያዎች እና ትምህርት ቤቶች የደረሰውን ጥቃት የሚያጣራ ቡድን…
በህወሓትና በፌደራል መንግሥቱ መካከል የተነሳው ጦርነት ከዘጠኝ ወራት በላይ አስቆጥሯል፤ በዚህም በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰላማዊ ዜጎችና ተዋጊዎች ተገድለዋል፤ በመቶ ሺዎች…
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል እየተስፋፋ የመጣውን ጦርነት በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሰሜን ወሎ አካባቢዎች ወደ ደሴ ከተማ መግባታቸውን የደሴ ከተማ ከንቲባ…
የኢትዮጵያ መንግሥት የአገር መከላከያ ሠራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎችና ሚሊሻዎች ህወሓትን ለመደምሰስ እርምጃ እንዲወስዱ አቅጣጫ መቀመጡን ገለጸ። የጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት…