Respecting Human Rights is Essential in Having a Free and Fair Election.
Association for Human Rights in Ethiopian has been releasing a serious of press releases urging the government to fulfill its…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
Association for Human Rights in Ethiopian has been releasing a serious of press releases urging the government to fulfill its…
ፌስቡክን የመሳሰሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች ለታፈኑት ድምፅ ሆነዋል፤ በርካቶች ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ ሳያፈሱ መረጃዎችን በቀላሉ እንዲያስተላልፉ አስችሏቸዋል። ለዘመናት በጋዜጦች፣ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮዎች…
ፌስቡክ ከኢትዮጵያ የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን ሐሰተኛና አሳሳች ይዘቶችን የሚያወጡ በርካታ ተያያዥ አካውንቶችን ማገዱን አስታወቀ።…
በስድስት ክልሎች የሚገኙ 64 ለፓርላማና 133 ለከልል ምክር ቤት የሚመርጡ የምርጫ ክልሎች ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ሳይሆን ጳጉሜ 1…
በትግራይ 33 ሺህ የሚሆኑ ህፃናት በከፍተኛ የምግብ እጥረት በሞት አደጋ ላይ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አስታወቀ። በትግራይ…
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በቁም እስር ላይ ከአንድ ወር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እና ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም. በሁለት ዙር…
ልዩነት ማምጣት፣ ጥቂት የማሰላሰያ ጥያቄዎች ፡ ክፍል 3 3.2 ታሪኩ ትክክለኛ ነው? ሁሉንም መረጃ በትክክል ተረድተነዋል? በታሪኩ የተካተቱ መረጃዎችን…
የዓለማችን ባለጸጋና ኃያላን አጋራት ማኅበር የሆነው የቡድን 7 መሪዎች በዩናይትድ ኪንግደም ኮርንዎል ውስጥ በሳምንቱ ማብቂያ ላይ ባካሄዱት ስብሰባ በተለያዩ የዓለማችን…
[ከግራ ወደ ቀኝ] ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ፣ ጄፈሪ ፌልትማን፣ ሳማንታ ፓዎር እና ማርክ ሎውኮክ በትግራይ ያለው ሰብዓዊ ቀውስን በተመለከተ የአሜሪካ እና…