በመተከል እየተፈጸመ ያለው ግድያ በክልሉ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ እጅጉን መዳከሙን እንደሚያሳይ ኢሰመኮ ተናገረ
በኩጂ ቀበሌ ከወረዳው መቀመጫ ከሆነችው ቡለን ከተማ 90 ኪ.ሜ. ርቃ የምትገኝ ሲሆን የሺናሻ፣ የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች ይኖሩባታል። ለቀበሌው የተመደበ የፖሊስ…
ፓርላማው በመተከል እየተፈጸመ ባለው የዜጎች ሞት ዙሪያ አፋጣኝ ሪፖርት እንዲቀርብለት ጠየቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በተለይም በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እየተፈጸመ ባለው የዜጎች ሞትና የሰላም አጦት ዙሪያ በዝግ ተወያይቶ አፋጣኝ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመገናኛ ብዙኃን ረቂቅ አዋጅን አፅድቆ ለፓርላማ መራው
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኅትመትና የብሮድካስት መገናኛ ብዙኃን መተዳደሪያና ለበይነ መረብ ሚዲያ የሕግ ማዕቀፍ ሆኖ ለመጀመርያ ጊዜ ተግባራዊ የሚሆነው፣ ረቂቅ…
በእነ አቶ እስክንድር ነጋ ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ለማስመስከር በዓቃቤ ሕግ የቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
በሌሉበት በክሱ የተካተቱ ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ተሰጠ ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተፈጠረው…
ኮሚሽኑ የመብት ጥሰቶችን የሰነዱ ሪፖርቶች በቅርብ ጊዜ ይፋ እንደሚደርጉ ገለጸ
በትግራይ ክልል በነበረው ውጊያ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሊመረምር ነው ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተፈጠሩት ውጥንቅጦች ብዙ አበሳዎች…
በዋትስአፕ ጥሪዎች ስልክን መጥለፍ እንደሚቻል ያውቁ ኖሯል?
ባለፈው ሚያዚያ ወር ላይ ፋውስቲን ሩኩንዶ ከማያቀው ስልክ በዋትስአፕ በኩል ጥሪ ደርሶት ነበር። ስልኩን አንስቶ ለመነጋገር ሲሞክር ምንም ድምጽ አልነበረም፤…
ኩዌት በድረገጽ ሰዎችን ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረች
የኩዌት ባለስልጣናት የተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም ሰዎችን እንደ ‘ባሪያ’ ሲሸጡ የነበር ያሏቸው ግለሰቦች ላይ እርምጃ እየወሰዱ እንደሆነ ገለጹ። የቢቢሲ አረብኛ…
ስሪላንካ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾችን አገደች
ስሪላንካ በጊዜያዊነት ፌስቡክን ጨምሮ ሌሎች ማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾችን እና እንደ ዋትስአፕ ያሉ የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያዎችን ማገዷ ተሰማ። በሀገሪቱ የሚገኝ…
የፌስቡክ ኩባንያ ትዊተርና ኢንስታግራም ገጾች በመረጃ መዝባሪዎች ተጠልፈው እንደነበር ተገለጸ
ባሳለፍነው ዓርብ ዕለት የፌስቡክ ኩባንያ ትዊተር እና ኢንስታግራም ገጾች በመረጃ መዝባሪዎች ተጠልፈው እንደነበር ተገልጿል። ገጾቹ ለተወሰነ ጊዜ “አወር ማይን” በተሰኘ…
የጉግል፣ የፌስቡክ የአፕልና የአማዞን ሥራ አስፈጻሚዎች ቃላቸው ሊሰጡ ነው
አራቱ የዓለም ግዙፍ ኩባንያ ባለቤቶችና ሊቃነ መናብርት በአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ቀርበው ቃላቸውን ይሰጣሉ፣ ይመረመራሉ። ይህ የሚሆነው ነገ ረቡዕ…