በትግራይ ነዋሪዎች በረሃብ አፋፍ ላይ መሆናቸውን የተመድ ዋና ጸሐፊ ተናገሩ
በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ በርካታ አካባቢዎች “በረሃብ አፋፍ ላይ ናቸው” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ተናገሩ።…
መንግሥት በትግራይ ክልል ረሃብ አለ መባሉን አጣጣለ
በትግራይ ክልል ረሃብ እንደሌለ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ተናገሩ። ረቡዕ ዕለት በትግራይ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ…
ኢትዮጵያ ወደ ቀዝቃዛው ጦርነት የዲፕሎማሲ ዘመን መመለስ እንደማትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
ኢትዮጵያ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ በነበረው የቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት ዓይነት የውጭ ግንኙነት ምዕራፍ የመመለስ ፍላጎት የላትም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ለመመዝገብ 1.3 ሚሊዮን የድምፅ መስጫ ወረቀቶች ተቃጠሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮልና ወ/ሮ ቀለብ ሥዩምን በዕጩነት የመመዝገብ…
ፖሊስ የፀጥታ ሥጋት ተብለው የተጠረሩ 999 ግለሰቦችን ይዤ እያጣራሁ ነው አለ
የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በሰባት ክፍለ ከተሞች በተመረጡ 20 ቦታዎች ግንቦት 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ‹‹አካሄድኩት›› ባለው ፍተሻ፣ በዋና ዋና…
ከትግራይ ክልል ግጭትና ሰብዓዊ ቀውስ ወጣ ያለው የአሜሪካ መንግሥት መግለጫና የፀጥታው ምክር ቤት ውይይት
ፖለቲካዊ መነሻን ይዞ በትግራይ ክልል በተቀሰቀሰው ውጊያና ውጊያውን በተከተለው ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስና ኢሰብዓዊ ጥሰቶች ምክንያት ሥጋቱን ሲገልጽና ግጭቱ አስቸኳይ መፍትሔ እንዲያገኝ ሲወተውት የነበረው የአሜሪካ መንግሥት፣ ባለፈው ሳምንት ውሳኔው ሥልጣን ላይ የሚገኙና የቀድሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የመከላለከያና የደኅንነት ዘርፍ ኃላፊዎች ላይ የጉዞ ማዕቀብ መጣሉ ይታወሳል። ከጉዞ ማዕቀቡ በተጨማሪም ከዓመት በፊት የተቋረጠው የኢኮኖሚና የመከላከያ ግንባታ ድጋፍም እንዳይለቀቅ ወስኗል። ይህንን የአሜሪካ መንግሥት ውሳኔ ኢትዮጵያ ተገቢ ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ፣ በአንድ ነፃ አገር ላይ የሚደረግ ያልተገባ ጣልቃ ገብነት በማለት ማጣጣሏ ይታወቃል። ከዚህም እልፍ በማለት አሜሪካ በዚህ መንገድ የምትቀጥል ከሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሜሪካ ጋር ያለውን የውጭ ግንኙነት መልሶ ለማየት እንደሚገደድ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ የኢኮኖሚ፣ በባለሥልጣናት ላይ የጉዞ ማዕቀብ መጣሉ በተጠናቀቀው ሳምንት ውስጥ የነበረና አሁንም የቀጠለ ዓብይ መነጋገሪያ…
ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድና ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የሚረጋገጥበት እንዲሆን ተጠየቀ
ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ዕጣ ፈንታ የሚወስን በመሆኑ፣ ገዥው ፓርቲም ሆነ ተፎካካሪ ፓርቲዎች፣ ለኢትዮጵያና…
ግጭትን መተንተን
ጋዜጠኞች ለሰላም ማስከበር፣ ለሰላም ግንባታ እና ሰላም መፍጠር እንዴት ሊያግዙ እንደሚችሉ ፥ ክፍል 3 2.6 ግጭትን መተንተን ጋዜጠኞች ግጭት…
ምርጫ ቦርድ ሰበር ችሎት ለባልደራስ የወሰነውን ለምን እንዳልፈጸመ ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ተሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እነ አቶ እስክንድር ነጋ (3 አባላት) በዕጩነት እንዲመዘገቡ የሰጠውን…
ለነጻና ፍትሐዊ ምርጫ የሰብአዊ መብቶች መከበር ወሳኝ ነው
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ባወጣቸው ተደጋጋሚ ጋዜጣዊ መግለጫዎች መንግስት ኢትዮጵያ ፈርማ በተቀበለቻቸው በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች እና በሕገ መንግስቱ…