በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ለፍርድ ቤት ማብራሪያ እንዲሰጡ ታዘዙ
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ፍርድ ቤት ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ በፍርድ ቤት ታዘዘ።…
ኢትዮጵያ በአሜሪካ የሚኖሩ ‘ተፈላጊዎች’ ተላልፈው እንዲሰጧት ጠየቀች
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአሜሪካ የሚኖሩ ‘ተፈላጊዎች’ ተላልፈው እንዲሰጡ ትብብር እንዲደረግ ለአሜሪካው አምባሳደር ጠየቀ። የፌደራል ፖሊስ ጥያቄውን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ለሆኑት…
ጅቦች ከውሾች እና ከሰዎች ጋር የተወዳጁባት የምዕራብ ሐረርጌዋ ከተማ መሰላ
በምዕራብ ሐረርጌ ጅብ ከሰው ጋር በፍቅር መኖር ብቻ ሳይሆን ከእጁ ይበላሉ፣ ከአፉ ላይ ይጎርሳሉ። በርግጥ በሐረር ጅቦች ከሰዎች ጋር ተላምደው፣…
ትግራይ፡ ጦርነቱ ካበቃ በኋላ ህይወት እየቀጠፉ የሚገኙ ተተኳሾች
በቅርቡ ትግራይ ውስጥ የቆላ ተምቤን ወረዳ አስተዳደር፣ ከሰላም ስምምነቱ በኋላ መሬት ላይ ተጥለው ወይ ተቀብረው ሳይፈነዱ የቀሩ የጦር መሳሪያዎች ባደረሱት…
“ኦሮሞ ነጻ ወጥቷል፤ ትናንትና ታግለን በደማችን አሸንፈናል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በወለጋ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዛሬ ማለዳ ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም የምስራቅ ወለጋ ዞን ከተማ ወደ ሆነችው ነቀምት አምርተው ባደረጉት ንግግር “ኦሮሞ…
የሴት ልጅ ግርዛትን የተመለከተው አወዛጋቢው የኢትዮጵያ ዑለማዎች ውሳኔ
የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የዑለማ ጉባዔ፣ የ2ኛ ዓመት መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔን በማስመልከት የወጣው መግለጫ በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል።…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን፤ ሶስት ሬክተር ስኬል ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን፤ ሶስት ሬክተር ስኬል ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦፊዚክስ፣ ህዋ ሳይንስ…
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን በቫቲካን አጸድ ውስጥ 500 ዓመት ያስቆጠረ ንብረት እንዴት አፈራች?
ትንሿ ቫቲካን በዓለም ዙሪያ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ያሏት የካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ዋነኛ መቀመጫ ናት። የዚህችን ከተማ ግማሽ መሬት በሚሸፍነው…
በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቃት ‘ስልታዊ የዘር ጭፍጨፋ’ አዝማሚያ እንዳለው የአውሮፓ የፍትሕና ሕግ ማዕከል የተባለ ድርጅት አስታወቀ
የአውሮፓ የፍትሕና ሕግ ማዕከል “ድምጽ አልባው የአማራ ሕዝብ ስቃይ በኢትዮጵያ” በሚል አርዕስት ባወጣው ሪፖርት በክልሉና ከክልሉ ውጭ ከ2010 ዓ.ም. ጀምሮ…
የአፍሪካ ኅብረት በሕገ ወጥ መንገድ ከንግድ ባንክ አካውንቱ ሊወጣ የነበረው ስድስት ሚሊዮን ዶላር አለመሳካቱን ገለጸ
የአፍሪካ ኅብረት በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንቱ ሊወጣ የነበረው ስድስት ሚሊዮን ዶላር መክሸፉን አስታወቀ። የአፍሪካ ኅብረት ሚያዝያ 23…