የደሴና የኮምቦልቻ ከተሞችን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መቆጣጠሩን መንግሥት ገለጸ
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የደሴ እና የኮምቦልቻ ከተሞችን ጨምሮ ሌሎች አካባቢዎችን ከህወሓት ኃይሎች አስለቅቆ መቆጣጠሩ ተገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰኞ ኅዳር…
የመንግሥት ኃይሎች ተጨማሪ ከተሞችን ከህወሓት ማስለቀቃቸው ተገለጸ
በህወሓት ኃይሎች ተይዘው የቆዩትን የአማራና የአፋር አካባቢዎችን ለማስለቀቅ ዘመቻ የጀመረው የመከላከያ ሠራዊት ተጨማሪ አካባቢዎችን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን መንግሥት አስታወቀ። ቅዳሜ…
የከረዩ አባ ገዳ ግድያ እና በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የተከሰተው ምንድን ነው?
ከቀናት በፊት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት እና ፈንታሌ ወረዳዎችን በሚያዋስን እና ካራ ወይም ሞቶማ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ 14…
ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ በመንግሥት ኃይሎች ቁጥጥር ስር መግባቷ ተነገረ
ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ከህወሓት አማጺያን ነጻ ወጥታ በመንግሥት ኃይሎች ቁጥጥሩ ስር መግባቷን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ለወራት በህወሐት ኃይሎች ቁጥጥር…
Freedom of Expression as a Right of Children
Freedom of expression has been given recognition at the International, Regional, and National levels as a core human right. The…
ትዊተር ለኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሰጡ ድምጾችን እያፈነ ነው – ቢልለኔ ስዩም
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም ግዙፉ ማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ትዊተር ለኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሰጡ ድምጾችን እያፈነ ነው አሉ። ፕሬስ ሴክሬታሪዋ…
ህወሓት በያዛቸው በአማራና በአፋር አካባቢዎች ከ2ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ወድመዋል ተባለ
በህወሓት ኃይሎች ቁጥጥር ስር በሚገኙ የአማራ እና አፋር አካባቢዎች ከሁለት ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ላይ የተለያየ ውድመት መድረሱን መንግሥት አስታወቀ።…
What can’t newspapers publish?
Court reporting: What to expect part two… Generally, unless editors can prove there is a public interest in doing so,…
ዶ/ር እሌኒ ገብረ መድህን ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት አባልነታቸው ተነሱ
እሌኒ ገብረመድህን (ፒኤችዲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ካቋቋሙት ገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት አባልነታቸው ከዛሬ ሕዳር 19 ዕለት ጀምሮ መነሳታቸውን…
መንግሥት የአሜሪካ መግለጫዎች ‘ኃላፊነት የጎደላቸው ናቸው’ አለ፤ በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ
የአሜሪካ መንግሥትም ይሁን አዲስ አበባ የሚገኘው ኤምባሲው በኢትዮጵያ ያለውን የደኅንነት ሁኔታ በተመለከተ የሚያወጧቸው መግለጫዎች ኃላፊነት የጎደላቸው ናቸው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት…