የትግራይ ኃይሎች ዛሬ ንጋት ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ተከፍቶብናል አሉ
የትግራይ ኃይሎች በደቡባዊ ትግራይ አቅጣጫ በፌደራል መንግሥት እና በአማራ ኃይሎች ጥቃት ተከፍቶብናል አሉ። “ከትግራይ ሠራዊት ወታድራዊ ኮማንድ” ተሰጠ በተባለው መግለጫ…
መንግሥት እና ህወሓት ከግጭት ርቀው ወደ ድርድር እንዲገቡ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች
በአሜሪካ ልዩ ልዑክ የተመራው ጉብኝት መጠናቀቁን ተከትሎ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ መንግሥት እና ህወሓት ገንቢ ካልሆነ የቃላት…
መንግሥት ወደ መቀለ ተጉዘው በነበሩት ዲፕሎማቶች ላይ ቅሬታውን አሰማ
የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ ወደ መቀለ ተጉዘው በነበሩት ምዕራባውያን መልዕክተኞችና እና ዲፕሎማቶች ላይ ቅሬታውን ገለጸ። ሁለት ዓመት ሊሞላው ወራት የቀሩትን የሰሜን…
ፕሬዝዳንት ባይደን እና አል ሲሲ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ መወያየታቸው ተነገረ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የግብፁ አቻቸው አብዱል ፋታህ አል ሲሲ ቅዳሜ ሐምሌ 9/2014 ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በተገናኙበት ወቅት በታላቁ…
በጋምቤላ ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ
የምዕራብ ኢትዮጵያዋ ክልል ጋምቤላ በዋና ከተማዋ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። ክልሉ እንደገለጸው የሰዓት እላፊውን መጣል ያስፈለገው በጋምቤላ…
Legality of Liberty Deprivation under Ethiopian Laws: the Case of Arrest without Warrant
The right to liberty is recognized under the Ethiopian constitution and international human rights instruments. However, the right is not…
የዘፈቀደ እስር፣ ጠለፋ እና አስገድዶ መሰወር
በኢትዮጵያ የአፋር እና የአማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ ሪፖርት – የቀጠለ…
የፌደራል እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስታት በክልሉ እየደረሱ ያሉ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን በአቸኳይ ያስቁሙ! – የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች፡ በኦሮሚያ ክልል በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ቡድን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጥቃቶች እየደረሱ ይገኛሉ፡፡…
በቄለም ወለጋ ሌላ ጭፍጨፋ መፈጸሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ውስጥ ሸኔ በዜጎች ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ገለጹ። ጠቅላይ…
በጦርነቱ የተፈጸሙ ጥሰቶችን የሚያጣራው የተመድ ኮሚሽን ወደ አዲስ አበባ ሊያቀና ነው
የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ያቋቋመው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ኮሚሽን ወደ አዲስ አበባ ለመግባት ፈቃድ…