በጥቅምት ወር በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?
ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ…
ተማሪዎች ከውጭ የትምህርት ዕድል (ስኮላርሺፕ) ጋር የተያያዘ ክፍያ መፈጸም ይፈልጋሉ። ውጭ ዘመድ ከሌላቸው እንዴት ይከፍላሉ? ባሕር ማዶ ጉዞ ሲታሰብ…
ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2009 የተመሰረተውንና የአምስት አገራት ጥምረት የሆነውን የብሪክስ ቡድን ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ባለፈው ነሀሴ ተቀባይነት አግኝቷል። የኢትዮጵያን ጨምሮ የስድስት…
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ያጋጠሙ ግጭቶችን ባህሪ እና መንስኤን ያጠናው ብሔራዊ የግጭት ክስተት ልየታ ጥናት ከ2010 እስከ 2015 ዓ.ም.…
“ስቶፕ ዋር” (ጦርነት ይቁም) በተሰኘ የአንድ ደቂቃ አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ ተሳትፎ ያሸነፈው ወጣቱ ሀብታሙ ሰፊው ለፊልም ጥበብ…
ናትናኤል እናቱ ‘እንጀራ ይውጣልህ’ ብለው መርቀውታል። የማይሞክረው ነገር የለም። የማይገናኙ የሚመስሉ ሥራዎችን ይሠራል። የእንጨት ሥራ፣ ሙዚቃ ማጫወት (ዲጄ)፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣…
ባለፈው ጥቅምት ወር ይፋ የሆነው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ብዙዎችን ያስደነገጠ እና አስካሁንም መነጋገሪያ የሆነ ጉዳይ ነው። በ2015 ዓ.ም.…
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት የሰላም ስምምነቱ የሚጠይቀውን ሁሉ ተግባራዊ እያደረኩ ነው እያለ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ከትግራይ በኩል ግን መንግሥት ቃሉን ሙሉ…
ከወለጋ ዞን ሆሮ ጉዱሩ ተፈናቅሎ አሁን አዲስ አበባ የሚገኘው የ37 ዓመቱ ግለሰብ፣ በአካባቢው ያለውን ሁኔታ በቃላት መግለጽ ከባድ ነው ይላል።…
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረሰው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነትን ተከትሎ በናይሮቢ ለቀናት የተካሄደው ውይይት ህዳር 3፣ 2015 ዓ.ም በፌደራሉ መከላከያ እና…