የኢትዮጵያ እና የኤምሬትስ አየር መንገድ አውሮፕላኖች በሶማሊያ አየር ላይ ከመጋጨት ለጥቂት መትረፋቸው ተነገረ
የኢትዮጵያ እና የኤምሬትስ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ባለፈው እሁድ በሶማሊያ የአየር ክልል ላይ ከመጋጨት ለጥቂት መትረፋቸው ተገለጸ። ነጻ አገርነቷን ያወጀችው የሶማሊላንድ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የኢትዮጵያ እና የኤምሬትስ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ባለፈው እሁድ በሶማሊያ የአየር ክልል ላይ ከመጋጨት ለጥቂት መትረፋቸው ተገለጸ። ነጻ አገርነቷን ያወጀችው የሶማሊላንድ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ሌሊት በገንዘብ ዝውውር ሥርዓቱ ላይ አጋጥሞት በነበረው ችግር ምክንያት ያለአግባብ የተወሰደውን ገንዘብ አልመሰሉም ያላቸውን…
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምሥራቅ አርሲ ዞኖች ታጣቂዎች በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት እና ምዕመናን ላይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን…
በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የአልሸባብ ክንፍ በመሆን የሚጠረጠር የታጠቀ ቡድን መደራጀቱንና እንቅስቃሴ መጀመሩን በፀጥታ ሥጋትነት የክልሉ ባለሥልጣናት ማስቀመጣቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማይቱ የሚገኙ ዕድሮች እና የዕድር ምክር ቤቶች ተመዝግበው “ሕጋዊ እውቅና” እንዲያገኙ የሚያስገድድ መመሪያ አወጣ። የከተማዋ የሴቶች፣…
በኢትዮጵያ ባለሀብቶች በተለያዩ ቦታ ለሚገኙ ታጣቂዎች የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወቀሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ከተማኝ ግብር…
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ “በግል ምክንያት” በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። በኮሚሽነሩ ምትክ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የውጭ ፖሊስ አማካሪ…
ከአንድ ሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመውን የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት እክልን ተከትሎ ባንኩ እስካሁን ትክክለኛ መጠኑን ያልገለጸው ከፍተኛ ገንዘብ በደንበኞቹ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባጋጠመው የሲስተም ችግር ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ወይም ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ መጋቢት 14/ 2016 ዓ.ም. ድረስ…
በአዲስ አበባ ከተማ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን…