ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ታስረው የቆዩ 614 ተጠርጣሪዎች በዋስ ተለቀቁ
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከቆዩ ተጠርጣሪዎች መካከል 614ቱ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በዋስ ተለቀቁ።…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከቆዩ ተጠርጣሪዎች መካከል 614ቱ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በዋስ ተለቀቁ።…
ከነሐሴ ወር 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በተለያዩ መድረኮች ሲያወያይ የቆየው የሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር ኢኒሼቲቭ ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ሕግ የማስከበር ሒደት ምክንያት፣ ባልታጠቁና ሰላማዊ በሆኑ ሰዎች ላይ የተፈጸመው…
የእስረኞችን አያያዝ ማሻሻል እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ማረጋገጥ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽን) በጋምቤላ ክልል ያለው…
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከሚኒስተሮች ምክር ቤት አባልነት ወጥቶ፣ ራሱን ነፃና ገለልተኛ በማድረግ መቋቋም እንደሚገባው የሕግ ባለሙያዎች ጥያቄ አቀረቡ። በ2022 ዓ.ም. ኢትዮጵያን የአፍሪካ የፍትሕ ተቋማት ተምሳሌት ለማድረግ የአሥር ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅዱ ላይ እየመከረ መሆኑን የገለጸው ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ አሁን ካለበት የመንግሥት አማካሪነትና አስፈጻሚነት ሚናው ሊወጣ እንደሚገባ ተጠይቋል። ቅዳሜ ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም. በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ላይ፣ የኢትዮጵያ ሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የማኅበሩ አባልና የሕግ ባለሙያ አቶ ዘፋኒያ ዓለሙ፣ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባል ሆኖ ሕግ አርቃቂ ስለሆነ የሚና መደበላለቅ ይታይበታል ብለዋል፡፡…
በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ከተባለው ወረዳ በመነጠል << የራሳችን >> ያሉትን ልዩ ወረዳ እንመሰርታለን በሚሉና ጥያቄውን በሚቃወሙ ቡድኖች…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሸን (ኢሰመኮ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ (Criminal Procedure Code and Evidence…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ – ኢሰመጉ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ መተከል ዞን፣ በቡለን፣ ድባጤ፣ እና ዳንጉር ወረዳዎች ላይ…
በኢትዮጵያ የሚፈጠሩ ተደጋጋሚ ግጭቶችን ተከትሎ በንፁኃን ላይ የሚፈጸሙ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንዲቆሙና ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ‹‹በሕግ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ምክንያት፣ ራሱን በእሳት አቃጥሎ ስለሞተው የሕግ ተማሪ ጉዳይ ተጣርቶ ይቅረብልኝ›› ሲል…