ትግራይን በተመለከተው ውይይት የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ባለስልጣናት ምን አሉ?
[ከግራ ወደ ቀኝ] ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ፣ ጄፈሪ ፌልትማን፣ ሳማንታ ፓዎር እና ማርክ ሎውኮክ በትግራይ ያለው ሰብዓዊ ቀውስን በተመለከተ የአሜሪካ እና…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
[ከግራ ወደ ቀኝ] ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ፣ ጄፈሪ ፌልትማን፣ ሳማንታ ፓዎር እና ማርክ ሎውኮክ በትግራይ ያለው ሰብዓዊ ቀውስን በተመለከተ የአሜሪካ እና…
በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ በርካታ አካባቢዎች “በረሃብ አፋፍ ላይ ናቸው” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ተናገሩ።…
በትግራይ ክልል ረሃብ እንደሌለ የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ተናገሩ። ረቡዕ ዕለት በትግራይ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ…
ኢትዮጵያ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ በነበረው የቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት ዓይነት የውጭ ግንኙነት ምዕራፍ የመመለስ ፍላጎት የላትም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አመራሮች አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮልና ወ/ሮ ቀለብ ሥዩምን በዕጩነት የመመዝገብ…
ፖለቲካዊ መነሻን ይዞ በትግራይ ክልል በተቀሰቀሰው ውጊያና ውጊያውን በተከተለው ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስና ኢሰብዓዊ ጥሰቶች ምክንያት ሥጋቱን ሲገልጽና ግጭቱ አስቸኳይ መፍትሔ እንዲያገኝ ሲወተውት የነበረው የአሜሪካ መንግሥት፣ ባለፈው ሳምንት ውሳኔው ሥልጣን ላይ የሚገኙና የቀድሞ የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ የመከላለከያና የደኅንነት ዘርፍ ኃላፊዎች ላይ የጉዞ ማዕቀብ መጣሉ ይታወሳል። ከጉዞ ማዕቀቡ በተጨማሪም ከዓመት በፊት የተቋረጠው የኢኮኖሚና የመከላከያ ግንባታ ድጋፍም እንዳይለቀቅ ወስኗል። ይህንን የአሜሪካ መንግሥት ውሳኔ ኢትዮጵያ ተገቢ ያልሆነና ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ፣ በአንድ ነፃ አገር ላይ የሚደረግ ያልተገባ ጣልቃ ገብነት በማለት ማጣጣሏ ይታወቃል። ከዚህም እልፍ በማለት አሜሪካ በዚህ መንገድ የምትቀጥል ከሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሜሪካ ጋር ያለውን የውጭ ግንኙነት መልሶ ለማየት እንደሚገደድ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ የኢኮኖሚ፣ በባለሥልጣናት ላይ የጉዞ ማዕቀብ መጣሉ በተጠናቀቀው ሳምንት ውስጥ የነበረና አሁንም የቀጠለ ዓብይ መነጋገሪያ…
ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ዕጣ ፈንታ የሚወስን በመሆኑ፣ ገዥው ፓርቲም ሆነ ተፎካካሪ ፓርቲዎች፣ ለኢትዮጵያና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እነ አቶ እስክንድር ነጋ (3 አባላት) በዕጩነት እንዲመዘገቡ የሰጠውን…
በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች በሱዳን የስደተኛ ካምፖች ይገኛሉ በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ በወራት ጊዜ ውስጥ የረሃብ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል የዩናይትድ…
ብልጽግና ፓርቲ ሐሰተኛውን ድምጽ አቀነባብረው ይፋ ያደረጉት ሕዝብ እና መንግሥት በጥርጣሬ እንዲተያዩ የሚፈልጉ የአገር ውስጥ እና የውጪ ኃይሎች ናቸው አለ።…