በገጠር መሬት አስተዳደር ዙሪያ የሚወጡ ሕጎች ለፌዴራል መንግሥት ብቻ እንዲተው ተጠየቀ
የገጠር መሬት አስተዳዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ የሚወጡ ሕጎች ለፌዴራል መንግሥት ብቻ እንዲተው ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ይህንን ያለው…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የገጠር መሬት አስተዳዳደርና አጠቃቀም ዙሪያ የሚወጡ ሕጎች ለፌዴራል መንግሥት ብቻ እንዲተው ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ይህንን ያለው…
የትግራይ ክልል ባለሥልጣን በክልሉ የተከሰተው ድርቅ ከዚህ ቀደም ካጋጠመው ከ1977ቱ ድርቅ የከፋ ነው ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ደግሞ ተጎጂዎችን ለመርዳት…
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በተፈጸሙ ሁለት የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በዞኑ…
ከሰላም ሚኒስትር ዲኤታነታቸው ትናንት ሰኞ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነሱት አቶ ታዬ ደንደአ “መንግሥትን ለመጣል በማሴር” ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ…
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ከዚህ ቀደም ከመንግሥት ጋር በነበረው ድርድር የተዘጋጀውን “የመጨረሻ ሰነድ” የሚቀበል ከሆነ ሦስተኛ ዙር ድርድር ሊኖር እንደሚችል የጦር…
አቶ ታዬ ደንደአ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሥልጣናቸው የተሰናበቱት በአገሪቱ ያለው ጦርነት እንዲቆም ጥሪ በማቅረባቸው እንጂ ሌላ ምክንያት እንደሌለ ለቢቢሲ ተናገሩ።…
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ እና በአማራ ክልል የሚገኙ አወዛጋቢ አካባቢዎችን የተቆጣጠሩት ኃይሎች እስካልወጡ ድረስ ሕዝበ ውሳኔ…
ባለፈው ዓመት ሚያዝያ ወር ላይ በአማራ ክልል የተፈጠረው ውጥረት ተባብሶ፣ ከሐምሌ ወር መገባደጃ አንስቶ በክልሉ የተለያዩ ከፍሎች ውስጥ በፋኖ ታጣቂ…
ዛሬ እሑድ፣ ኅዳር 30 /2016 ዓ.ም በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚካሄደው ደም አፋሳሽ ግጭት እንዲቆም ለመጠየቅ በአዲስ አበባ ሊካሄድ…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በወለጋ ዞኖች ውስጥ ባጋጠመው ግጭት ዋነኛ ተሳታፊዎች መንግሥት ‘ሸኔ’ እያለ የሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና…