ሶማሊያ፤ የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነት ካልተሻረ ንግግር እንደማታደርግ አስታወቀች
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችውን የመግባቢያ ስምምነት እስካላነሳች እና ለሶማሊያ የግዛት አንድነት ማረጋገጫ እስካልሰጠች ድረስ ከአዲስ አበባ ጋር ለሚደረግ ሽምግልና “ቦታ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችውን የመግባቢያ ስምምነት እስካላነሳች እና ለሶማሊያ የግዛት አንድነት ማረጋገጫ እስካልሰጠች ድረስ ከአዲስ አበባ ጋር ለሚደረግ ሽምግልና “ቦታ…
የአፍሪካ ኅብረት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ንግግር እንዲያስጀምሩ ጠየቀ። የኅብረቱ የሰላም እና…
ጥናቶች ኤች-ፒ-ቪ (HPV) በሚል ምሕጻር የሚጠራው ቫይረስ መከላከያ ክትባት 90 ከመቶ የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰርን እንደሚከላከል ያሳያሉ። የማኅጸን በር ጫፍ…
የአገሪቱን ሠራዊት የውጊያ አቅም ይጨምራሉ የተባሉ ተዋጊ የጦር ጄት እና ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የኢትዮጵያ አየር ኃይል መረከቡን ይፋ ተደርጓል።…
ወደ ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የሶማሊያ አየር ክልል ውስጥ ከመግባቱ በፊት እንዲመለስ መደረጉን የኢትዮጵያ አየር…
በቅርቡ በርካታ ፖለቲካዊ የአሰላለፍ ለውጦች እና ውጥረቶችን እያስተናገደ በሚገኘው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ዙሪያ በቀጣይ ቀናት ከሚጠበቁ ሁነቶች መካከል የኢጋድ እና…
በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና…
የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ ዙሪያ ለመነጋገር አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ። የወቅቱ የኢጋድ ሊቀ መንበር የሆኑት…
በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በቀናት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በሰው ሕይወት እና…
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳሚ ሹኩሪን ተቀብለው አነጋገሩ። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገ/መስቀል ሁለቱ ባለስልጣናት በሁለቱ…