Month: October 2021

ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ አስተያየት የሰጡት የአይኦኤም ኃላፊ እረፍት እንዲወጡ ተደረገ

የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) የኢትዮጵያ ኃላፊ “የድርጅቱን እሴቶች የማያንጸባርቅ” አስተያየት በመስጠታቸው ምክንያት አስተዳደራዊ እረፍት እንዲወስዱ መደረጉን ተቋሙ ለቢቢሲ አስታወቀ።…

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ብሔር ተኮር ጥቃት በተደጋጋሚ እየተፈጸመ መሆኑን ኢሰመጉ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ- ኢሰመጉ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት፤ በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ በትኩረት እየተከታተለ የሰብዓዊ መብቶች…