መንግሥት የህወሓት አማጺያን መንገድ በመዝጋታቸው እርዳታ ማጓጓዝ አልተቻለም አለ
የፌደራሉ መንግሥት የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ትግራይ እንዳይደርስ የህወሓት አማጺያን መንገድ እየዘጉ ነው አለ። የፌደራሉ መንግሥት የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የፌደራሉ መንግሥት የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ትግራይ እንዳይደርስ የህወሓት አማጺያን መንገድ እየዘጉ ነው አለ። የፌደራሉ መንግሥት የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ…
ኮሚሽነር ጌቱ አርጋውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ከህወሓት ተልዕኮ ተቀብለው በከተማዋ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ ያላቸውን ከ320 በላይ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉንና…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከትግራይ ግጭት ጋር ተያይዞ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርስ እንግልት፣ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆነ እስርና ጥቃት…
አምበሳደር ሬድዋን ሁሴን በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ከማቅረብ ይልቅ በሌሎች ተግባራት ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን ከአገር እስከማስወጣት የሚደርስ ውሳኔ ሊውስድ እንደሚችል…
“እኛ መንደር ይኖር የነበረውን የገደልኩት ልጅ ዛሬም ድረስ በህልሜ አየዋለሁ ‘ዝም ብለሽ እኮ ነው የገደልሽኝ’ እያለ በህልሜ ያነጋግረኛል።” ይህን ለአሜሪካው…
የህወሓት ኃይሎች የይገባኛል ጥያቄ ከሚነሳባቸው አካባቢዎች መካከል ኮረም እና አላማጣን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ወረራ መክፈታቸውን የአማራ ክልላዊ መንግሥት ገለጸ። ኮረምና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በ440 የምርጫ ክልሎች የተከናወነውን አጠቃላይ ምርጫ ውጤት ሐምሌ 3 ቀን 2013 ዓም በስካይላይት…
በተመድ የአሜሪካ አምባሳደር ሊንዳ ቶምሰን-ግሪንፊልድ ትናንት በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተባባሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በተወያየበት ወቅት አሜሪካ በግድቡ ዙሪያ…
ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ያወጀችው የተናጠል የተኩስ አቁም ‘ከበባ’ ነው እንዲሁም መንግሥት ረሃብ እየፈጠረ ነው በማለት የአውሮፓ ኮሚሽን ያወጣውን ማስጠንቀቂያ ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ መንግሥት የሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ ለሚፈልጉ አካላት ሁሉ ወደ ትግራይ የሚደረጉ በራራዎችን ከሰኞ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም ጀምሮ ፍቃድ መስጠቱን…