የተቀማው ስያሜ የተመለሰለት የጠበቆች ማኅበር ነፃነትና ተግዳሮት
‹‹ሙያ የተለያዩ ሰዎች አባባሎቻቸው በተሻለ መንገድ እንዲጠበቁና ሕዝቡም የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኝ በማሰብ፣ ሥራቸውን ደንቡ በሚፈቅደው መሠረት ለማከናወን እንዲያስችል የተሟላ ደረጃ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
‹‹ሙያ የተለያዩ ሰዎች አባባሎቻቸው በተሻለ መንገድ እንዲጠበቁና ሕዝቡም የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኝ በማሰብ፣ ሥራቸውን ደንቡ በሚፈቅደው መሠረት ለማከናወን እንዲያስችል የተሟላ ደረጃ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሁለት ሳምንታት በፊት አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው ‹‹የፌዴራል ጥብቅና አገልግሎት ፈቃድ አሰጣጥና አስተዳደር አዋጅ›› ረቂቅ…
‹‹የእኛ ቀጣዩ ሥራ ትግራይን መገንባት ነው። የትግራይ ሕዝብ ከፍተኛ ችግር ያለበትና በሬሽን የሚኖር ነው። ስለሆነም ቶሎ ብለን ሕዝባችን ከዚህ ችግር እንዲወጣ መደገፍ አለብን፣ ማቋቋም አለብን፣ የተሰደዱትን መመለስ አለብን።›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶር) በኅዳር ወር 2013 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በክልሉ…
ሴቶች በፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ አነስተኛ በመሆኑ፣ በመጪው አገራዊ ምርጫ የመሳተፍና በላይኛው የሥልጣን እርከን የመወከል ዕድላቸው ሊቀንስ እንደሚችል ተለገጸ፡፡…
በትግራይ ክልል የደረሱ የመብት ጥሰቶችን የሚያመላክቱ በርካታ ጥቆማዎች ቢኖሩም፣ የአካባቢው የፀጥታ ችግር ባለመረጋጋቱ በሲቪሎች ላይ የደረሰውን ጉዳት መጠን ማረጋገጥ እንዳልቻለ፣…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስዳደራዊ በደል ደርሰውብናል የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አቤቱታዎችና ቅሬታዎች ቁጥር መጨመሩን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ቅሬታዎች…
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከሦስት ወራት ላለፈ ጊዜ የዘለቀው እና በበርካታ የትግራይ አካባቢዎች አሁንም ገና በተሟላ መልኩ ወደ መደበኛ…
አስተዳደሩ ከተባባሪ ባለድርሻ አካላት ጋር ባደረገው ጥናት፣ ሕገወጥ የመሬት ወረራ፣ ቤት አልባ ሕንፃዎች፣ በሕገወጥ መንገድ የተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶችና በሕገወጥ…
በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በንፁኃን ዜጎች ላይ በተካሄደው ጭፍጨፋ በተለያዩ አካላት የተገለጸው ቁጥር፣…