በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ወደ ሱዳን መሰደዳቸውን ቀጥለዋል ተባለ
በትግራይ ክልል ያለውን ወታደራዊ ግጭት በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የክልሉ ነዋሪዎች ወደ ጎረቤት አገር ሱዳን መሰደድ መቀጠላቸው ተገለጸ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በትግራይ ክልል ያለውን ወታደራዊ ግጭት በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የክልሉ ነዋሪዎች ወደ ጎረቤት አገር ሱዳን መሰደድ መቀጠላቸው ተገለጸ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት…
የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ከወገንተኛነት ዜና ጥንቅርና ያለ በቂ መረጃ ከመዘገብ አባዜ መውጣት እንዳላባቸው ተጠየቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት፣ ‹‹የሰላም ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ፣ ዴሞክራታይዜሽንና…
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉ ግርግሮችና የሠላም መጥፋት በእንቅስቃሴው ላይ እንቅፋት እንደሆነበት የገለፀው የብሔራዊ እርቀ ሠላም ኮሚሽ፤ ለእርቀ ሠላም ጠቃሚ…
አለማቀፍና አገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ በህወኃትና በፌደራል መንግስት መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት ንፁሃን እንዳይጐዱ፣ ሁሉም አካላት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ…
የፌደራል መንግስት በህወሃት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ፣ በትግራይ ክልል በየቀኑ በሺዎች እየተሰደዱ ሲሆን ሱዳን እስከ 2…
ባለፈው ሁለት አመት ተኩል ገደማ በህወኃት አቀናባሪነትና ተሳትፎ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከ1500 በላይ ዜጎች በግፍ መገደላቸውን ያስታወቀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ፤…
ኢሰመኮ “የጋዜጠኞቹ መታሰር አሳስቦኛል” ብሏል ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ የአዲስ ስታንዳርድ እና የኦ ኤም ኤን 6 ጋዜጠኞች የታሰሩ ሲሆን የኢትዮጵያ…
የመገናኛ ብዙኃን ማሠራጫዎች ከዘመኑ ጋር እየዘመኑና ተጠቃሚዎችም በቀላሉ ለመጠቀም የሚችሉበት እየሆኑ መጥተዋል፡፡ በኢትዮጵያ በተለይም የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ተጠቃሚዎች አብዛኛዎቹ ወጣቶች…
በትግራይ ክልል ማይካድራ ከተማ በርካታ ዜጎች ተገድለዋል የሚል ሪፖርት መውጣቱን ተከትሎ “ግድያዎቹ መረጋገጥ ከቻሉ እንደ ጦር ወንጀል ይቆጠራል” በማለት የተባበሩት…
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መከላከያ ሠራዊት ሕወሓት ላይ የኃይል እርምጃ እንዲወሰድ መታዘዙን መግለጻቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ትላንት ማምሻውን በሰጡት መግለጫ…