የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በሰብዓዊነት ላይ ጭካኔና ግፍ የተሞላበት ወንጀል መፈጸሙን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተገለጸ።

በጥቁሉ የአርቲስቱን ግድያ ተከትሎ በነበረው ሁከት 123 ሰዎች ሲገደሉ ከዚህ ውስጥ 76ቱ በጸጥታ ኋይሎች የተገደሉ ናቸው።

ኮሚሽኑ የአርቲስቱን ግድያ ተከትሎ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች ተከስቶ በነበረው ሁከት ያካሄደውን ሰፊ ምርመራ የተመለከተ ሪፖርት ዛሬ ለመገናኛ ብዙሀን ይፋ አድርጓል።

የአርቲስቱ መገደል ቀስቃሽ ምክንያት ቢሆንም ማንነትን የለየ የማጥቃት አዝማሚያ አስቀድሞም እንደነበርም አስታውቋል።

በጥቁሉ የአርቲስቱን ግድያ ተከትሎ በነበረው ሁከት 123 ሰዎች ሲገደሉ ከዚህ ውስጥ 76ቱ በጸጥታ ኋይሎች የተገደሉ ናቸው።

የተቀሩት 35ቱ በሁከቱ በተሳተፉ በአሰቃቂ ሁኔታ መታረድን ጨምሮ በተፈጸመባቸው ጥቃት የተገደሉ ናቸው ብሏል።

selegna

By selegna

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *