
በዚህ ዓመት “Recover Better-Stand up for Human Rights: ” በሚል መሪ ቃል ሥር የሚከበረውን የሰብዓዊ መብቶች ቀን በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል።
ሰብዓዊ መብቶች ማንኛውም ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ የሚያገኛቸው መብቶች እንደመሆናቸው፤ ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ሁላችንም ድርሻ አለን።
በዚህ ዙሪያ ኢሰመጉ የሚያደርጋቸውን የማህበራዊ ትስስር ገፆች እንቅስቃሴ እርስዋም እንዲቀላቀሉ ስንጋብዝዎት በታላቅ ደስታ ነው።