የሰብዓዊ መብቶች ካውንስል መስፍን ወ/ማሪያም(ፕሮፈሰር) በህይወት ዘመናቸው ለሰብዓዊ መብቶች ላደረጉት መልካም አስተዋፅኦ እውቅና እሰጣለው አለ። ካውንስሉ አክሎም ከ ታህሳስ 1 ጀምሮ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ቀን መከበር ይጀምራል ብሏል።

መስፍን ወ/ማሪያም(ፕሮፈሰር) ከምሁርነታቸው እና ፖለቲከኛነታቸው በተጨማሪ ለኢትዮጵያ አንድነት ተግተው ሲሰሩ የነበሩ ታታሪ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ነበሩ።

ፕሮፌሰሩ የሰብዓዊ መብት ቀንደኛ ተሟጋች መሆን የጀመሩት ከንጉስ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ዘመን ጀምሮ እንደሆነ ይነገራል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም በመምህርነት ለረጅም ዘመን አገልገለዋል።

selegna

By selegna

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *