የሰላም ስምምነቱ አፈጻጸምን በተመለከተ እየተሰሙ ያሉ ልዩነቶች
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት የሰላም ስምምነቱ የሚጠይቀውን ሁሉ ተግባራዊ እያደረኩ ነው እያለ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ከትግራይ በኩል ግን መንግሥት ቃሉን ሙሉ…
ኢሰመኮ የሰሞኑ ግጭት ዋነኛ ተሳታፊዎች ‘ሸኔ እና የአማራ ታጣቂዎች’ ናቸው አለ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በወለጋ ዞኖች ውስጥ ባጋጠመው ግጭት ዋነኛ ተሳታፊዎች መንግሥት ‘ሸኔ’ እያለ የሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና…
መንግሥት በምዕራብ ኦሮሚያ ለምን የሰላማዊ ዜጎችን ደኅንነት መጠበቅ አዳገተው?
ከወለጋ ዞን ሆሮ ጉዱሩ ተፈናቅሎ አሁን አዲስ አበባ የሚገኘው የ37 ዓመቱ ግለሰብ፣ በአካባቢው ያለውን ሁኔታ በቃላት መግለጽ ከባድ ነው ይላል።…
የኤርትራ ጦር ከትግራይ እንዲወጣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጠንካራ እርምጃ እንዲወስድ ህወሓት ጠየቀ
የኤርትራ ጦር በትግራይ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ግፍ እንዲያቆም እና ከትግራይ በአስቸኳይ እንዲወጣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጠንካራ እርምጃ እንዲወስድ ህወሓት…
የናይሮቢው የትግበራ ዝርዝር ሰነድ ምንን አካቷል?
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተደረሰው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነትን ተከትሎ በናይሮቢ ለቀናት የተካሄደው ውይይት ህዳር 3፣ 2015 ዓ.ም በፌደራሉ መከላከያ እና…
የኢትዮጵያ እና የህወሓት ጦር መሪዎች በናይሮቢ ተገናኙ
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የህወሓት ከፍተኛ የጦር አመራሮች በኬንያ መዲና ናይሮቢ ተገናኙ። የጦር አመራሮቹ የተገናኙት ከቀናት በፊት በሁለቱ ኃይሎች መካከል በፕሪቶርያ…
የፌደራሉ መንግሥት እና ህወሓት የተስማሙባቸው ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች
ትናንት፣ ረቡዕ ጥቅምት 23 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ፣ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መሪዎች መካከል ሲካሄድ የነበረው ድርድር ተጠናቅቆ…
ግጭት ለማቆም እና የህወሓት ታጣቂዎችን ትጥቅ ለማስፈታት ከስምምነት ተደረሰ
በደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መሪዎች መካከል ሲካሄድ በነበረው ድርድር ላይ የህወሓት ኃይሎች ትጥቅ እንዲፈቱ ከስምምነት ላይ…
እየተካሄደ ባለው የሰላም ንግግር ውስጥ “የውጪ ጣልቃ ገብነት” እንዳለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ
በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ለማብቃት በፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ኃይሎች መካከል በቀጠለው ንግግር ውስጥ “ከባድ የውጪ ጣልቃ ገብነት” እንዳለ ጠቅላይ…
በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው የሰላም ንግግር እስከ ረቡዕ መራዘሙ ተነገረ
በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ንግግር ለተጨማሪ ቀናት መራዘሙን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ…